/

በኢትዮጵያ የመሰረተ-ልማት ስርጭት ፍትሃዊነት ሲፈተሽ – ዶ/ር አዳነ ገበያው ካሳ

በዕውነት ወይም በሃቀኛ መረጃ የተደገፈ ውይይት የአገራችንን ችግር ለመፍታት ከሚያስፈልጉ ተቀዳሚ ነገሮች አንዱ ነዉ። በኢትዮጵያ መሰረተ-ልማትን በፍትሃዊነት ማዳረስ ተገቢ ከመሆኑም አልፎ ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ይረዳል። ዜጎችም ስለ መሰረተ-ልማቱ ስርጭት ግልጽ፣ ተዓማኝና ወቅታዊ መረጃ የማግኘት መብት ሊኖራቸው ይገባል።[ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]—–

ተጨማሪ ያንብቡ:  እውን ውሳኔው ከዘላቂ የነፃነት፣ የፍትህና የሰላም አርበኝነት የመነጨ ነው? - ጠገናው ጎሹ