በወልቃይት ጠገዴ ሁመራ ከተማ በተካሄደው የሴቶች ሰልፍ የተላለፉ መልዕክቶች

198168150 4615051525190477 3681621224889742474 n

 •  የሠላሳ ዓመታት ግፍና በደላችን ዓለም እንዲያውቅልን እንፈልጋለን!
 • ዓለም ያልሰማው የዘር ማጥፋት ወንጀል በወልቃይት አማራ ላይ ተፈጽሟል!
 • ወያኔ የፈጸመብን ግፍ ይታወቅልን!
 • የማይገባንን አልፈን አንጠይቅም፤
 • የራሳችንም አሳልፈን አንሰጥም፤
 • ማንነታችን አማራ፤ ድንበራችን ተከዜ ነው!
 • ከትግራይ የሚመጣ ጥሩ ጎረቤት እንጅ፤ አስተዳደር ፈጽሞ አንቀበልም!
 • ባለፉት ሠላሳ ዓመታት ብዙ ማይካድራዎችን አይተናል!
 • ከትግራይ የሚመጣን አስተዳደር ከአሸባሪው ትህነግ ለይተን አናየውም!
 • በማይካዳራ ጭፍጨፋ ቤተሰቦቼን አጥቻለሁ! ፍትህ እፈልጋለሁ!
 • የአማራ ልዩ ኃይል ወልቃይት እንጅ ትግራይ ውስጥ የለም!
 • የአጼ ቴዎድሮስ ልጆች ነነ !
 • ሉአላዊነትን ኑረንበት ነው የምናውቀው! አንበረከክም!
 • ወልቃይትን አስከብረናል፤  ትግራይን አረጋጉ!!
 • የአማራ የግፍ ጥግ ማሳያ ወልቃይት ነው!!
 • በማንነታችንና በርስታችን አንደራደርም!!
 • አሸባሪው ትሕነግ ይመለሳል ብላችሁ የምትጠባበቁ ከዳተኞች ተስፋችሁን ቁረጡ!!
 • የአፍ መፍቻ ቋንቋችን አማርኛ ነው!
 • ሕገ-መንግሥታዊ መብታችን ይከበር!
 • የወልቃይት የአማራ ማንነት ጥያቄ የፍትሕ ኢትዮጵያውያንም ጥያቄ ነው!
 • ባሌን እና ሁለት ልጆቼን በወያኔ አጥቻለሁ!
 • በሺህዎች የሚቆጠሩ የወልቃይት አማሮች እንደኔ ተበድለዋል!
 • አባት አልባ ልጆችን ማሳደግ መከራው የደረሰበት ያውቀዋል! እኔን የሆኑ ሺህ ሴቶች አሉ!
(አማራ ብልፅግና ገፅ ላይ የተወሰደ)
198534357 4615052158523747 5913014780041184742 n
ተጨማሪ ያንብቡ:  ከሕወሓት ጋር አድረው ከአቶ ለማ መገርሳ በተቃራኒው የቆሙ ሦስት የኦህዴድ አመሮች ተለይተው ታወቁ

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.