/

በመረጃ ቅኝ ግዛት ዘመን፣ የዲጅታላይዤሽን አንባገነንነት!!! – ሚሊዮን ዘአማኑኤል

“የዓለማችን ተፅእኖ  ፈጣሪ ሶሻል ሳይንቲስት ፕሮፊሰር ኡቫል ኖአህ ሃራሪ !  በኢትዮጵያዊያን ከመቶ ሽህ ሰዎች አንዱ ብቻ የሚያውቀው ሚስጢር!!! በሰው ልጆች ህይወት አዲስ የዓለም ሥርዓት ለውጥ  ይመጣል!!! ኢትዮጵያዊያን ከመንደር ፖለቲካ ዉጡና የዓለም አቀፍ ህብረተሰብ መነጋገሪ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚና ማህበራዊ ጉዳይ አጀንዳዎችን አዳምጡ!  ፖለቲከኛውና ጋዜጠኛው በአገር ቤት ያልበሰለ ጥሬ  ወሬ ማንቀላፋታቸው ይብቃ ጋዜጠኞች ዜናውን በፋና ወጊነት ሲኦል ሰዎች ወደ ገነት ሰዎች አዲሱን ወንጌሉን ድርሱ !!!

በሃያ አንደኛው ክፍለ ዘመን፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ ኮሙኒኬሽን ሳይንስ ‹‹መረጃ›› ከዘይትና ወርቅ ማእድን ኃብት በላይ ዋጋ ያለው ሆኖል፡፡ መረጃ የዘመናዊ ኢኮኖሚ ነዳጅ ነው፡፡ መረጃ እንደማንኛውም ሸቀጥና የንግድ ዕቃ ነው፡፡ መረጃ እሴት ያለው፣ ዋጋ ያለው የሚሸጥ የሚገዛ ዓለም አቀፋዊ የሸቀጥ ሲሆን፣ ለሃገራት ስትራቴጅክ ኃብት ነው፡፡ በዘመናችን የዲጅታል መረጃ ንብረት ከማንኛውም የቁስ ሸቀጥ የበለጠ ሆኖል፡፡” Indeed, digital assets now matter far more than physical ones” በዓለማችን የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ ኮሙኒኬሽን መረጃን የተቆጣጠሩት አሜሪካና ቻይና ልዕለ ኃያል አገራት ለመሆን የቻሉት በመረጃ ኃብታቸው አማካኝነት ነው፡፡

በመረጃ ቅኝ ግዛት ዘመን፣ የዲጅታላይዤሽን አንባገነንነት! (Data Colonialism and Digitalization Dictatorship) የዓለማችን እውቁ የታሪክ ሰው፣ ፋላስፋና ፀሐፊ እስራኤላዊው ፕሮፊሰር ኡቫል ኖአህ ሃራሪ የሶስት መፅሃፍት ደራሲ ሲሆን መፅሐፉ ከአስር ሚሊዮን በላይ ቅጂ የተሠራጨና በሀምሳ ቌንቌ በላይ የተተረጎመ አዲስ ፈር ቀዳጅ የዓለም ሥርዓት አዋላጅ ፀሐፊ በመሆኑ ዝናው በዓለማችን ላይ ናኘ፡፡ ሃራሪ በብዙ መገናኛ ብዙሃን ቴሌቨዝን፣ ራዲዩ፣ ጋዜጣ እንዲሁም ማህበራዊ ሚዲያ ፌስቡክ፣ ጉግል ሰርች፣ ጉግል ማፕ፣ ኔትፍሌክስ እና አማዞን በተጨማሪም በተለያዩ ዩቲዩቦች ጋር ያደረገው ቃለምልልስ ዋነኛ ማጠንጠኛው የዓለም አቀፋዊ  ሦስቱ አጀንዳዎች በዓለማችን አነጋጋሪ ሆነዋል፡፡

 • አንደኛ የኒዩክለር ጦርነት ስጋት፣ (Nuclear War)
 • ሁለተኛ የዓየር ንብረት ለውጥ (Climate Change)
 • ሦስተኛ የቴክኖሎጅ መቌረጥ (Technological Disruptions ) ስጋቶች እንደሆኑ ገልፆል፡፡

የኒዩክለር ጦርነት ስጋትና የዓየር ንብረት ለውጥ በሌላ ጊዜ በሌላ ፁሑፍ እንመለስበታለን፡፡ የቴክኖሎጅ መቌረጥ ስጋቶች ውስጥ የሃያ አንደኛው ክፍለ ዘመን የመረጃ ቅኝ ግዛት ዘመን ተከስቶል፡፡

የዓለም ህዝብ መረጃ በተወሰኑ አገሮች ማለትም በተለይም በአሜሪካ፣ ቻይና፣  ቁጥጥር ስር ወድቆል፡፡ የአንድ ሃገር የፖለቲካ፣ ኢኮኖሚና የማህበራዊ ጉዳዬች የጤና፣ ትምህርት፣ የግብርና፣ የኢንዱስትሪ፣ የሆቴልና ቱሪዝም፣ የቤተመፅሃፍት ቤት እልፍ መፅሐፍቶች፣ የቤተክህነት የብራና ፁሑፎች ወዘተ በጥንታዊ ዘዴ በዶሴ ተሰድረው ከመዝገብ ቤት  የሚገኙ መረጃዎች ሁሉ በዘመናዊ ሳይንሳዊ ዲጅታላይዤሽን መንገድ መቀየራቸው ግድ ይላል፡፡

Digitization is the process of converting information into a digital (i.e. computer-readable) format, in which the information is organized into bits.[1][2] The result is the representation of an object, image, sound, document or signal (usually an analog signal) by generating a series of numbers that describe a discrete set of points or samples. The result is called digital representation or, more specifically, a digital image, for the object, and digital form, for the signal. In modern practice, the digitized data is in the form of binary numbers, which facilitate computer processing and other operations, but, strictly speaking, digitizing simply means the conversion of analog source material into a numerical format; the decimal or any other number system that can be used instead.

ዲጂታይዤሽን፡-መረጃዎችን ወደ ዲጅታል ማለትም በኮምፒውተር  በሚነበብ ቅርፅ የመቀየር ሂደት ሲሆን መረጃው በተለያዩ ቅርፅ፣ ዓይነትና መልክ የተደራጀው  ነው፡፡ የውጤቱም ግኝት የሚወክለው የዕቃዎች ቅርፅ፣ ምስል፣ድምፅ፣ ዶሴ ወይም ነጠላ ጹሑፍ በናሙናነት ይጠቀሳል፡፡ የአንድ አገርን የሥነ-ጹሑፍ በእጅ የተዘጋጀ ጹሁፍ፣ በብራና የተፃፈ

የመፅሐፍት ክምችቶች፣ የኪነ ህንፃ ንድፍ ቅርፅ፣ ስዕል፣ ፎቶግራፍ፣ ወዘተ በዲጅታል ውክልና  ወይም በዲጅታል ምስል ለእቃዎች እንዲሁም ዲጅታል ኮምፒውተራይዝ በማድረግ መረጃዎችን ማጠናቀር፣ ማሰባሰና መተንተን የሃያ አንደኛው ክፍለ ዘመን ሳይንሳዊ ጥበብ ሆኖል፡፡

Digitization is of crucial importance to data processing, storage and transmission, because it “allows information of all kinds in all formats to be carried with the same efficiency and also intermingled”.[4] Though analog data is typically more stable, digital data can more easily be shared and accessed and can, in theory, be propagated indefinitely, without generation loss, provided it is migrated to new, stable formats as needed. This is why it is a favored way of preserving information for many organisations around the world.

የዓለም ዓቀፋዊ ዲጂታል ቴክኖሎጂ የኮንፒውተር በይነ-መረቦችን መረጃዎች የተቆጣጠረ ዓለምን ይገዛል ብሎም  ይመራል፡፡ የዲጅታል ቴክኖሎጅ መረጃዎችን የተቆጣጠሩት አሜሪካና ቻይና የዓለምን የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚና የማህበራዊ ጉዳዬች ማለትም የጤና፣ ትምህርት፣ የባንክና ኢንሹራንስ፣ የመሠረተ-ልማት፣ የግብርና፣ ኢንዱስትሪና የአገልግት ዘርፍ መረጃ ቌቶች በሙሉ በእነዚህ አገራቶች ቁጥጥርና ስለላ ሥር ወድቆል፡፡   የታዳጊ አገራቶች መረጃ ቌቶች በሙሉ በእነሱ ስውር ቅኝ ግዛት ሞኖፖሊ ሥር ወድቆል፡፡

 • በ2006 እኤአ ከዓለማችን ስድስት በጣም አስፈላጊ የንግድ ድርጅት ኩባንያ ውስጥ ሦስቱ የዘይት ኩባንያ ንግድ ድርጅት ኩባንያ ሲሆኑ አንዱ ብቻ የቴክኖሎጅ ካንፓኒ ኩባንያ ነበር፡፡
 • በ2016 እኤአ ከዓለማችን ስድስት በጣም አስፈላጊ የንግድ ድርጅት ኩባንያዎች ውስጥ አምስቱ የቴክኖሎጅ ካንፓኒ ንግድ ድርጅቶች ሲሆኑ አንዱ ብቻ የዘይት ንግድ ድርጅት ኩባንያ ሆነ፡፡ ስለዚህ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ ኮሙኒኬሽን የመረጃ ኃብት ከዘይት፣ ከማዕድን ኃብት ወርቅ፣ አልማዝ፣ እንቁ ወዘተ ኃብት በላይ ሆነ፡፡ የዚህ የመረጃ ኃብት በጥቂት አገራቶች በአሜሪካ፣ ቻይና ወዘተ ጥቂት የኃብታም ሃገራት በሞኖፖሊ ቁጥጥር ስር መሆን የዓለም ደሃ ሃገራትን  ዳግም በመረጃ ቅኝ ግዛት (Data Colonialism) ዘመን አሸጋገረ፡፡ ብሎም የዲጅታላይዤሽን አንባገነንነት (Digitalization Dictatorship) እንዲሠፍን በር ከፈተ፡፡ “As with oil in another era, the market today has generously rewarded those who have best captured data. In 2006, three of the world’s six most valuable public firms were oil companies, and just one was a technology company. By 2016, only one oil company remained in the top six. The rest were tech giants.”
ተጨማሪ ያንብቡ:  የኢትዮጵያ የ“ዲፕሎማቶች ቁንጮ” መሳለቅያ ቅጥፈት፣ - ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም

Data colonialism justifies what it does as an advance in scientific knowledge, personalized marketing, or rational management, just as historic colonialism claimed a civilizing mission. Data colonialism is global, dominated by powerful forces in East and West, in the USA and China.”

የዳታ ቅኝ ግዛት ዘመን የዓለም አቀፍ የሳይንስ እውቀት፣ ግለሰባዊ ንግድ፣ አስተዋና ምክንያታዊ አስተዳደር ልክ ታሪካዊው ቅኝ ግዛት ሌሎችን የማሰልጠን ተልዕኮ አለን እንደሚሉት ዓይነት ነው፡፡  የመረጃ ቅኝ ግዛት ዓለም አቀፋዊ ነው፤ በምስራቅና ምዕራብ ልዕለ ኃያላን አገራቶች በአሜሪካና ቻይና የጭቆና ቀንበር ሥር የዓለማችን ህዝብ ይገኛል፡፡ በ2006 እኤአ ከዓለማችን ስድስት በጣም አስፈላጊ የንግድ ድርጅት ኩባንያ ውስጥ ሦስቱ የዘይት ኩባንያ ንግድ ድርጅት ውስጥ አንዱ ብቻ የቴክኖሎጅ ካንፓኒ ነበር፡፡ 2016 እኤአ ባሉት አስር አመታት ውስጥ ከዓለማችን ስድስት በጣም አስፈላጊ የንግድ ድርጅት ውስጥ አምስቱ የቴክኖሎጅ ንግድ ድርጅቶች ሲሆኑ አንዱ ብቻ የዘይት ንግድ ድርጅት ሆኑ፡፡ በዚህም መሠረት በ2020 እኤአ የዓለማችን አስር ታዋቂ የቴክኖሎጅ ካንፓኒዎች (Top 10 Largest Tech Companies In The World Apple Inc) ካፒታል በናሙናነት እንጠቅሳለን፡፡

 • {1} አፕል (Apple) የአሜሪካ መልቲናሽናል ቴክኖሎጅ ካንፓኒ፣ ሲሆን ማዘዣ ጣቢያው ካሊፎርኒያ አድርጎ ካንፒውተር፣ ሶፍትዌሮችና ኤሌክትሮኒክ እቃዎች አዲስ ንድፍ በመንደፍ፣ የኮምፒውተር ሶፍት ዌር በማዘመን፣ አዲስ ምርት አምርቶ በቀጥተኛ ኤሌክትሮኒክስ መስመር በመሸጥ ይታወቃል፡፡ በዓለም ቴክኖሎጅ ካንፓኒዎች አንደኛ በመሆን አፕል ኢንክ 741.6 (ሰባት መቶ አርባ አንድ ነጥብ ስድስት) ቢሊዮን ዶላር ካፒታል አለው፡፡ ከአምስቱ የቴክኖሎጅ ኮምፓኒዎች አማዞን፣ ጉግል፣ ማይክሮሶፍት፣ ፋስቡክ አንዱ አፕል መሆኑ ይታወቃል፡፡

ስፖቲፋይ (Spotify) ምን አይነት ሙዚቃ እንደምናዳምጥ:-ስፖቲፋይ ትልቁ የሙዚቃ ክምችት ያለው የገበያ ንግድ ማዕከል ነው፡፡  አፕል በትልቅ የገበያ ስፍራው የሙዚቃ፣ ቪዲዬና ሶፍትዌር ምርቶቹን ለዓለም  በቀጥተኛ ኤሌክትሮኒክስ መስመር ይሸጣል፡፡

 • {2} ጉግል ሰርች (Google  Search) የአሜሪካ መልቲናሽናል ቴክኖሎጅ ካንፓኒ ሲሆን በኢንተርኔትና ተዛማች አገልግሎትና ምርቶች ካንፓኒ ነው፡፡ ጉግል ሰርች በማስተዋወቂያ ቴክኖሎጅ የሰርች ኢንጅን፣ክላውድ ኮምፒውቲንግ፣ ሶፍትዌርና ሃርድዌር ምርቶች ያመርታል፡፡ ጉግል 118 ሽህ 899 ሠራተኞች አሉት፡፡በዓለም ቴክኖሎጅ ካንፓኒዎች ሁለተኛ በመሆን ጉግል አልፋቤት 367 (ሦስት ስልሣ ሰባት) ቢሊዮን ዶላር ካፒታል አለው፡፡ በዓለማችን ካሉ አራት ቴክኖሎጅ ካንፓኒዎች አማዞን፣ አፕል፣ ፌስቡክና ጉግል ሰርች ዋነኛዎቹ ናቸው፡፡

ጉግል ማፕ (ወዴት እንደምንሄድ) የአሜሪካ መልቲናሽናል ቴክኖሎጅ ካንፓኒ፣ የጉግል ካርታ አገልግሎት የሚሰጥ የጉግል ካንፓኒ ዘርፍ ነው፡፡ የሳተላይት ምስል፣ የዓየር ላይ ፎቶግራፍ፣ የመንገድ ካርታ፣ 360° ፓናሮሚክ የመንገድ እይታዎች፣ የትራፊክ የቀጥታ ስርጭት ሁኔታ፣ የእግር ጉዞ፣ የመኪና፣ የቢሽክሌት፣ የዓየር፣ ወይም የህዝብ ትራንስፖርት ያካትታል፡፡ ጉግል ማፕ በጂፒኤስ ቴክኖሎጅ ተደግፎ ወዴት እንደምንሄድና የት እንዳለን በእርግጠኛ መረጃ ማሳወቅ የሚችል ሳይንስ ነው፡፡ በስለላ ዓላማም በድብቅ ካሜራዎች በመሰለል  ውጤታማ ቴክኖሎጅ ነው፡፡

 • {3} ማይክሮሶፍት ኮርፖሬሽን (Microsoft Corporation) አሜሪካ መልቲናሽናል ቴክኖሎጅ ካንፓኒ፣ ሲሆን ማዘዣ ጣቢያው በዋሽንግተን አድርጎ የካንፒውተር፣ ሶፍትዌሮችና የማይክሮሶፍት ዊንዶስ መገልገያ ሲስተም በመስራት በንድፍ፣በማሳደግና አምርቶ በቀጥተኛ ኤሌክትሮኒክስ መስመር በመሸጥ ይታወቃል፡፡ ማይክሮሶፍት ኦፊስ የኢንተርኔት ኤክስፕሎረር  ዌብ ብሮስር  አመቻችቶ በመዘርጋት ይታወቃል፡፡ በዓለም ቴክኖሎጅ ካንፓኒዎች ሶስተኛ በመሆን ማይክሮ ሶፍት 340 (ሦስት መቶ አርባ) ቢሊዮን ዶላር ካፒታል አለው፡፡
 • {4} ኦራክል ኮምፒውተር ቴክኖሎጅ ኮርፖሬሽን (Oracle Computer Technology Corporation) አሜሪካ መልቲናሽናል ቴክኖሎጅ ካንፓኒ፣ ሲሆን ማዘዣ ጣቢያው በካሊፎርኒያ አድርጎ የዳታቤዝ ሶፍትዌርና ቴክኖሎጅ፣ ክላውድ ኢንጅነርድ ሲስተም፣ኢንተርፕራይዝግ ሶፍትዌር ፕሮዳክትና የእራሱ ዳታቤዝ ማኔጅመንት ሲስተም ያመርታል፡፡ ሶፍትዌር  በዓለም ቴክኖሎጅ ካንፓኒዎች  አራተኛ በመሆን ኦራክል 187 (መቶ ሰማንያ ሰባት) ቢሊዮን ዶላር ካፒታል አለው፡፡

·         {5} ቴንሴንት ሆልዲንግ ካምፓኒ (TencentHolding Company)፣ የቻይና መልቲናሽናል ቴክኖሎጅ ካንፓኒ፣ ሲሆን ማዘዣ ጣቢያው በናንሻን ዲስትሪክት  አድርጎ የኢንተርኔት ተዛማጅ አገልግሎት በመስጠትና በማምረት፣ የመዝናኛ ፣ አርቴፊሻል ኢንቴሌጀንስና ቴክኖሎጅ ፣ለቻይናና ለዓለም ምርታቸውን ይሸጣሉ፡፡  በዓለም ቴክኖሎጅ ካንፓኒዎች  አምስተኛ በመሆን  ቴንሴንት 181 (መቶ ሰማንያ አንድ) ቢሊዮን ዶላር ካፒታል አለው፡፡

·         {6} ኢንቴል ቴክኖሎጅ ካንፓኒ (Intel Technology Company) የአሜሪካ መልቲናሽናል ቴክኖሎጅ ካንፓኒ፣ ሲሆን ማዘዣ ጣቢያው በሳንታ ክላራ ካሊፎርኒያ በሲሊከን ቫሊ ውስት አድርጎ፣ ሰሚኮንዳክተር ቺፕ ማኑፋክቸር በመስራት፣ ኤክስ ሰማንያ ስድስት ማይክሮፕሮሰሰር  ለግለሰብ ኮንፒውተር  ተጠቃሚዎች ያመርታል፡፡ በዓለም ቴክኖሎጅ ካንፓኒዎች   ስድስተኛ በመሆን ኢንቴል 147 (መቶ አርባ ሰባት) ቢሊዮን ዶላር ካፒታል አለው፡፡

·         {7} ሲስኮ ሲስተም ኢንክ (Cisco Systems, Inc. Company) የአሜሪካ መልቲናሽናል ቴክኖሎጅ ካንፓኒ፣ ሲሆን ማዘዣ ጣቢያው በሳንጆሴ  ካሊፎርኒያ በሲሊከን ቫሊ ውስት አድርጎ፣ሲስኮ ሃርድዌር፣ ሶፍትዌር፣ የቴሌኮሙኒኬሽን ዕቃዎች እንዲሁም ሌሎች የቴክኖሎጅ አገልግሎትና ምርቶች እያመረቱ ይሸጣሉ፡፡  በዓለም ቴክኖሎጅ ካንፓኒዎች ሰባተኛ በመሆን ሲስኮ 139 (መቶ ሠላሣ ዘጠኝ) ቢሊዮን ዶላር ካፒታል አለው፡፡

·         {8} አይ ቢኤም መልቲናሽናል ቴክኖሎጅ ካንፓኒ (Multinational Technology Company) “International Business Machines” (IBM) የአሜሪካ መልቲናሽናል ቴክኖሎጅ ካንፓኒ ኮምፒውቲንግ ቴቡሌቲንግ ሪከርዲንግ ካንፓኒ ሲሆን ማዘዣ ጣቢያው በኒውዮርክ በማድረግ በመቶ ሰባ አገራቶች ውስጥ ይሰራል፡፡ በዓለም ቴክኖሎጅ ካንፓኒዎች ስምንተኛ በመሆን አይቢኤም 160 (መቶ ስልሣ) ቢሊዮን ዶላር ካፒታል አለው፡፡

·         {9} ዲል ኮምፒውተር ቴክኖሎጅ ካምፓኒ (Dell Computer Technology Company) የአሜሪካ መልቲናሽናል ቴክኖሎጅ ካንፓኒ በማምረትና በመሸጥ የሚገኝ ፣ ሲሆን ማዘዣ ጣቢያው በአሜሪካ ውስጥ  መቶ ስልሳ አምስት ሽህ ሠራተኞች በአሜሪካና በዓለም ውስጥ ያሉት ካንፓኒ ነው፡፡ በዓለም ቴክኖሎጅ ካንፓኒዎች ዘጠነኛ ደረጃ ያለው ዲል 74 (ሰባ አራት) ቢሊዮን ዶላር ካፒታል አለው፡፡

·         {10} ሶኒ ኮርፖሬሽን (Sony Corporation) የጃፓን መልቲናሽናል ቴክኖሎጅ ካንፓኒ፣ ሲሆን ማዘዣ ጣቢያው በኮንአን ሚናቶ ቶኪዬ ውስጥ አድርጎ ዘርፈ ብዙ የኤሌክትሮኒክ ጌም ፣መዝናኛና ፋይናንሻል ስርቪስ ምርቶች አምርቶ ይሸጣል፡፡ ሶኒ በዓለም ትልቁን የሙዚቃ መዝናኛ ቢዝነስና የቪዲዬ ጌም ፓብሊሽንግ ቢዝነስ፣ በፊልምና በቴሌቪዝን መዝናኛ ኢንዱስትሪ፣ የኤሌክትሮኒክ ማኑፋክቸሪንግ ለሸማቾችና ለፕሮፊሽናልስ አምርቶ በመሸጥ ሶኒ ኮርፖሬሽን ባለቤት ነው፡፡ በዓለም ቴክኖሎጅ ካንፓኒዎች አስረኛ በመሆን ሶኒ 67 (ስልሳ ሰባት) ቢሊዮን ዶላር ካፒታል አስመዝግቦል፡፡

 • {11} ያሁ (Yahoo) የአሜሪካ ድረገጽ አገልግሎት ሰጭ ካንፓኒ ሲሆን ማዘዣ ጣቢያውን ካሊፎርኒያ በማድረግ፣ በቩሪዞን ሚዲያ ባለቤትነት የሚተዳደር ነው፡፡ ያሁ ግንባር ቀደም የኢንተርኔት አገልግሎት ሰጭ ካንፓኒ ነው፡፡

በተባበሩት መንግሥታት ኮንፍረንስ በንግድና ልማት ኮንፍረንስ  በማርች 31 ቀን 2019 መሠረት የዓለም አቀፍ የኤሌክትሮኒክስ ሽያጭ 13 በመቶ በ2017 ዓ/ም ጨምሮል፣ አጠቃላይ ሽያጩም  29 ትሪሊዮን ዶላር ይገመታል፡፡ የኤሌክትሮኒክስ ሽያጭ 12 በመቶ በመጨመር 1.3 ቢሊየን ህዝብ ወይም የዓለም አንድ አራተኛ ህዝብ ቁጥር ይዞል፡፡ ( Global e-commerce sales grew 13% in 2017, hitting on estimated $ 29 trillion, according to the latest numbers released today by the UN Conference on Trade and Development (UNCTAD) march 31, 2019. Online shoppers, which jumped by 12% and stood at 1.3 billion people, or one quarter of the world’s population.)

ተጨማሪ ያንብቡ:  ዶክተር በያን አሶባ ለዶክተር ፍቅሬ ቶሎሳ ግልጽ ደብዳቤ የላኩት መልስ (የአማርኛ ትርጉም)

በዚህም ምክንያት ድንበር ዘለል የኤሌክትሮኒክስ ለሸማቾች ንግድ  ሽያጭ  ወይም በንግድ ተቆማትና በሸማቾች ልውውጦች Business-to-Consumer (B2C) 412 ቢሊዮን ዶላር እንደደረሰ ሲገመት፣ የግለሰብ ሸማቾች የኤሌክትሮኒክስ ንግድ ድርሻ 11 በመቶ ሽያጭ በመያዝ 9 ትሪሊዮን ዶላር ደርሶል፡፡ የአሜሪካ የኤሌክትሮኒክስ ሽያጭ  ከጃፓን ሦስት እጥፍ ሲበልጥ፣ ከቻይና አራት እጥፍ እንደሚበልጥ ታውቆል፡፡ በተመሳሳይ የእንግሊዝ የኤሌክትሮኒክስ የሸማቾች ንግድ  ሽያጭ 82 በመቶ ህዝብ ሽያጩን በኤሌክትሮኒክስ በ2017 እኤአ ማከናወናቸው ታውቆል፡፡ ሀገረ ጀርመን በአራተኛ ደረጃ እንዲሁም የኮርያ ሪፓብሊክ አምስተኛ ደረጃ ይዘዋል፡፡ የእኛ ሀገር ደረጃስ!!!  (As a result, cross-border Business-to-Consumer (B2C) sales reached an estimated $412 billion, accounting for almost 11 % of total B2C e-commerce. At almost $9 trillion, online sales there were three times higher than in Japan and more than four times higher than in China. (Germany fourth largest online market and republic of Korea fifth)

በተጨማሪም የቢዝነስ-ለ-ቢዝነስ/ ንግድ ለንግድ ልውውጥ (Business-to-Business (B2B) የኤሌክትሮኒክስ ሽያጭ 3.9 ትሪሊን ዶላር እንደደረሰ ሲገመት፣ የቢዝነስ -ለ-ቢዝነስ ንግድ ድርሻ 88 በመቶ የኤሌክትሮኒክስ ሽያጭ   በመያዝ 9 ትሪሊዮን ዶላር ደርሶል፡፡ ቻይና በቢዝነስ-ለ-ቢዝነስ ንግድ የኤሌክትሮኒክስ ሽያጭ አንደኛ ስትሆን አሜሪካ ሁለተኛ፣ እንግሊዝ ሦተኛ ደረጃ ይዘዋል፡፡   በአጠቃላይ ቻይና 440 ሚሊዮን ህዝብ በኢንተርኔት የኤሌክትሮኒክስ   ሽያጭ በማከናወን ከፍተኛውን ደረጃ ይዛለች፡፡ (Business-to-Business (B2B) e-commerce continued to dominate- accounting for 88 % of all online sales- B2C increasing by 22% to reach $3.9 trillion in 2017. In the B2C realm, China increased its lead on the United States, while the United Kingdom healed on to third place. UK B2C 82 % of people making purchases online in 2017. Overall, however, China had the largest number of internet buyers at 440 million.)

የኤሌክትሮኒክስ መረጃዎችና ኢንተርኔትን መሠረት ያደረጉ የመረጃ ልውውጦች ፣ የኢንተርኔት መረጃ መለዋወጫ መንገዶች ቴክኖሎጅዋች ጂሜል፣ ያሁ፣ የቢንግ ስርች ኢንጅኖች እንዲሁም የፊስቡክ፣ ቲውተር፣ ዩቲውብ፣ማህበራዊ ድረ-ገፆች በአጠቃላይ የሁሉም ሰርቨሮች እናት ስርቨር የሚገኘው በአሜሪካ ሃገር መሆኑ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅን ለአደጋ ተጋላጭ የሚያደርገው የቴክኖሎጅው መገልገያ መሣሪያዎች (እንደ ኮምቲውተርና ላፕቶፕ ተዛማጅ መሣሪያዎችና በአምራቾች በሚፈበረኩበት ወቅት የተጋላጭነት ቀዳዳ (ባክ ዶርስ) እንዲኖራቸው የሚያረድግ እንደሆኑና ይህም አምራቾች ከፈለጉበት ወቅት በፈጠሩበት ቀዳዳ ሠርገው በመግባት መረጃዎቹ ከባለቤቱ እውቅና ውጭ እንደፈለጉ ማድረግ የሚያስችላቸው ነው፡፡ የዓለም ዓቀፋዊ ዲጂታል ቴክኖሎጂ የኮንፒውተር በይነ-መረቦችን ህዝቦችን ግንኙነት ማለትም የግሉ ዘርፍ የግለሰቦችና፣ ቢዝነስ፣ እንዲሁም የመንግስታዊ ግንኙነቶች ኢኮኖሚ እድገት፣ ለብዙ ሚሊየኖች የሥራ እድል ፈጠራ፣ ለህብረተሰብ ደህንነት፣ ለጤና፣ ለትምህርት፣ እውቀት መዳበር ከፍተኛ አስተዋፅኦ አድርጎል፡፡  በኢትዮጵያም የዲጂታል ቴክኖሎጂ ለብዙ ሰዎች የስራ ዕድል ፈጥሮል፣ ብዙ ሰዎች የሞባይል ሱቆች ከፍተው ለብዙ ሰዎች የሥራና ገቢ ምንጭ ሆኖቸዋል፡፡ በቴሌኮምኒኬሽን ዘርፍ ከፍተኛ ገቢ መንግስት አግኝቶል፡፡

DATA IS POWER- If the idea that digital infrastructure should be a public good is the first guiding principle of the Indian approach to the Internet, the second is that people should be empowered by data. (Source: Data to the people/ India’s inclusive internet/ Nandan Nilekani)

የኤሌክትሮኒክስ መረጃዎችና ኢንተርኔትን መሠረት ያደረጉ የመረጃ ልውውጦች ፣ የኢንተርኔት መረጃ መለዋወጫ መንገዶች ቴክኖሎጅዋች ጂሜል፣ ያሁ፣ የቢንግ ስርች ኢንጅኖች እንዲሁም የፊስቡክ፣ ቲውተር፣ ዩቲውብ፣ማህበራዊ ድረ-ገፆች በአጠቃላይ የሁሉም ሰርቨሮች እናት ስርቨር  የሚገኘው በአሜሪካ ሃገር መሆኑ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅን ለአደጋ ተጋላጭ የሚያደርገው የቴክኖሎጅው መገልገያ መሣሪያዎች(እንደ ኮምቲውተርና ላፕቶፕ ተዛማጅ መሣሪያዎችና በአምራቾች በሚፈበረኩበት ወቅት የተጋላጭነት ቀዳዳ (ባክ ዶርስ) እንዲኖራቸው የሚያረድግ እንደሆኑና ይህም አምራቾች ከፈለጉበት ወቅት በፈጠሩበት ቀዳዳ ሠርገው በመግባት መረጃዎቹ ከባለቤቱ እውቅና ውጭ እንደፈለጉ ማድረግ የሚያስችላቸው ነው፡፡ በዚህም የተነሳ የሰው ልጆች የስብዓዊ መብቶችና የዲሞክራሲያዊ መብቶች የነፃነት ጥያቄ በመረጃ ቅኝ ግዛት ዘመን፣ የዲጅታላይዜሽን አንባገነንነት መምጣቱ አያጠራጥርም፡፡

 

የሰው ልጆችን ቦርቦሪዎች (Hacking Humans )

የኮምፒውተር መረጃ ቦርቦሪዎች (Hacker) ማሽኖቹ ከሰው ልጆች በላይ ስለ ሰው ልጆች ያውቃሉ፣ ባላቸው ወስን የለሽ መረጃዎችን በማገጣጠም በማዛመድና በማያያዝ (synchronized) በማድረግ በአልጎሪዝም መረጃውን በመተንተን  ስለአንድ ግለሰብ ትምህርትና ሥራ ሁኔታ፣ ስለሚወስደው መድኃኒት፣ ከሱፐር ማርኬት ስለሚገዛው እቃዎች፣ ስለሚያነበው መፅሃፍት፣ በኢንተርኔት ስለሚከታተለው ድረ-ገጾችና ስለኢሜል ጎደኞቹ፣ ስለሚወደው  የስፖርት ዓይነትና ስለሚደግፈው ቡድን ወዘተ ከግለሰቡ በላይ ኮምፒውተሩና የኮምፒውተር መረጃ ቦርቦሪዎች ያውቃሉ፡፡ ግለሰቡ ፓስፖርትና(Passport) መንጃ ፍቃድ (Driving License) ሲያወጣ፣ (Bank Account) የባንክና ኢንሹራንስ፣ የሞርጌጅ ብድር በወስደ  ጊዜ በሰጠው ባዬቴክና (Biotech) እና ኢንፎቴክ (Infotech) ማስረጃ መሠረት ወዘተ መረጃዎች  በማዛመድ በህዋሳቶቹ የሚያየዉን፣ የሚያደምጠውን፣ የሚቀምሰውን፣ የሚጠጣውን፣ የሚዳስሰውን ምርጫ በአልጎሪዝም ሳይንሳዊ የፊት ገፅታ፣ የዓይን፣ የጣት አሻራ፣ የጣት አሻራና፣ የእጅ መዳፍ አሻራ   ጥናት በማካተት ኮምፒውተሩ ከግለሰቡ የበለጠ ማወቅ ይችላል፡፡  ማሽኖችና ሮቦቶች ከሰው ልጆች የበለጠ በጥንቃቄ ይሰራሉ ለምሳሌ በዓለማችን 1.23 ሚሊዮን ሰዎች በመኪና አደጋ ይሞታሉ፡፡ በሰው አልባ፣ ሹፌር አልባ መኪኖች ይሄን የመኪና አደጋ ማስቀረት ይቻላል፡፡

1.የፊቱን ገፅታ ፎቶግራፉ፣ Facial recognition:-A facial recognition system analyses the shape and position of different parts of the face to determine a match.…

 1. የዐይን አሻራ ፣ Iris recognition:-When an iris scan is performed a scanner reads out the unique characteristics of an iris, which are then converted into…
 2. የጣት አሻራ፣ Fingerprint recognition:- An identification system based on fingerprint recognition looks for specific characteristics in the line pattern on the…
 3. የእጅ ጣቶች አሻራ (Finger vein pattern recognition፡-) የሰዎችን የእጅ ጣቶች የስር አሻራን ንድፍ በተለየ መንገድ የመለየት ሳይንሳዊ ጥበብ ነው፡፡ In the case of vein pattern recognition the ending points and bifurcations of the veins in the finger are captured in the form of an image, digitised and converted into an encrypted code. This method, combined with the fact that veins are found beneath rather than on the surface of the skin, makes this technology considerably more secure than fingerprint-based identification, as well as faster and more convenient for the user.
 4. የእጅ መዳፍ አሻራ (Palm vein pattern recognition:-) የሰዎችን የመዳፍ አሻራንና የስር ንድፍ በተለየ መንገድ የመለየት ሳይንሳዊ ጥበብ ነው፡፡ This technique is also based on the recognition of unique vein patterns. However, as more reference points are used than in the case of finger vein pattern recognition, this is an even simpler and more secure identification method. The technology, which cannot be copied (or only with extreme difficulty), is currently regarded as the best available method in the area of biometric security, alongside iris scanning. Palm scanning is fast and accurate and offers a high level of user convenience.
ተጨማሪ ያንብቡ:  መንግስትን ፈርቶ ሕዝብን ከሚያስፈራራ “የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን” ይሰውረን!

ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ የኤሌክትሮኒክስ የመረጃ ልውውጥና የተቆጣጠሩ አገሮች አሜሪካና ቻይና በዓለማችን የመረጃ ቅኝ ግዛትና ዲጅታላይዤሽን አንባገነንነት በማስፈን የኃያላኑ ውድድር Artificial Inteligence, Virtual reality, Drone sprinting, Big data, Cloud augmented reality, Digital transformation, Internet of things (IOT) በተለያዩ ሳይንሳዊ መስኮች ልዕለ ኃያላኑ መንግሥቶች እየተፎካከሩ ይገኛሉ፡፡

ምንጭ፡-

 

በኢትዮጵያዊያን ከመቶ ሽህ ሰዎች አንዱ ብቻ የሚያውቀው ፈላስፋ ሚስጢር!!!

ፕሮፊሰር ኡቫል ኖአህ ሃራሪ የሃያ አንደኛው ክፍለ ዘመን አዲስ የፍልስፍና ወንጌልና የዓለም አቀፍ አጀንዳዎች ትንተና ከቃለ ምልልሶቹ በማዳመጥ ከዘመኑ አዲስ ሃሳብ ጋር ይተዋወቁ እንላለን፡፡   በሰው ልጆች ህይወት አዲስ የዓለም ሥርዓት ለውጥ  ይመጣል!!!

Yuval Noah Harari/ Official Website – Yuval Noah Harari (https://www.ynharari.com)

Yuval Noah Harari & Tristan Harris: ‘Truth Decay and the Technology Threat Posted …

‘Davos Today’, presented by Reuters Yuval Noah Harari & Stephen Adler: Data …

Videos of yuval harari

bing.com/videos

Yuval Noah Harari & Newsweek Belgium: “The Future of Sapiens”

YouTubeYuval Noah Harari

Yuval Noah Harari – Wikipedia/ https://en.wikipedia.org/wiki/Yuval_Noah_Harari

About – Yuval Noah Harari/https://www.ynharari.com/about

News about Yuval Harari/bing.com/news

Bill Gates and Jack Dorsey both recommend this book—it can help with anxiety and decision… CNBC · 2d

“It’s up to us. We choose how this pandemic will end.”: An interview with Yuval Noah Harari. NHK · 11d

Embracing the new normal

The coronavirus disease 2019 (Covid-19) has been with us since the year began, perhaps even earlier. We have been on community quarantine, on stay-at-home or shelter-in-place mode since March, …

The Manila Times on … · 1y

Kenneth Roth: ‘We’re all going to end up like China’

A crisis can be a turning point for a society. Which way will we go now? Professor Yuval Noah Harari, whose company donated $1 million to WHO, explains how the …Deutsche Welle · 12d

See more news about Yuval Harari

Yuval Noah Harari | Speaker | TED

https://www.ted.com/speakers/yuval_noah_harari

Yuval Noah Harari: ‘Will coronavirus change our attitudes …

https://www.theguardian.com/books/2020/apr/20/…

Other articles from theguardian.com

Yuval Noah Harari: the world after coronavirus | Free to …

https://www.ft.com/content/19d90308-6858-11ea-a3c9-1fe6fedcca75

We use cookies for a number of reasons, such as keeping FT Sites reliable and secure, personalising content and ads, providing social media features and to analyse how our Sites are used.

Yuval Noah Harari on COVID-19: ′The biggest danger is not …

https://www.dw.com/en/virus-itself-is-not-the…

Professor Yuval Noah Harari is the author of the books Sapiens: A Brief History of Humankind, Homo Deus and 21 Lessons for the 21st Century.

Yuval Harari: Pandemic policy will influence world …

https://www.timesofisrael.com/yuval-harari…

Apr 25, 2020 · Yuval Noah Harari: Yes, I think so, because this crisis is far from over. We have not seen the worst yet, certainly not in economic terms. At first there was this big shock, and countries didn’t …

List of books by author Yuval Noah Harari/https://www.thriftbooks.com

Related searches for yuval harari

Interesting stories

Yuval Noah Harari Gives the Really Big Picture/ The New Yorker · 3 months ago

FLI Podcast: On Consciousness, Morality, Effective Altruism & Myth with Yuval Noah…Future of Life Instit… · 4 months ago

Yuval Noah Harari: A History of Humankind/ Agenda with Steve Pai… · 4 years ago

Publications/Written works

 

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.