/

ዓባይ ማደሪያ የለው፣ ግንድ ይዞ ይዞራል!!!  – ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ክፍል ሁለት)

1

ኢት-ኢኮኖሚ            /ET- ECONOMY

የታላቁ የኢትዩጵያ ህዳሴ ግድብ ፕላን ለ (Ethiopian Grand Renascence Dam Plan B)

ከሞኝ ደጃፍ፣ ሞፈር ይቆረጣል!!!

I-አይነኬ!!! የድርድሩ ቀይ መሥመር ለመንግሥትና ለተደራዳሪዎች!!!

የታላቁ የኢትዩጵያ ህዳሴ ግድብ ለሃገሪቱ የሚያስገኘው ገቢ ትንበያ (Revenue Projection) በግልፅ የተቀመጠ ጉዳይ ስለሆነየፕሮጀክቱ ጥቅምና ጉዳት (Cost-Benefit Analysis) ስሌት በጥናቱ መሠረት ካልተተገበረ የአዋጭነትና ትርፋማነት ጥናቱ ከንቱ ሆኖ ስለሚቀር የግድቡ ፕሮጀክት የድርድሩ ቀይ መሥመር ለመንግሥትና ለተደራዳሪዎች አይነኬ ውሃልኮችን ህዝብ እንዲያውቃቸው ማድረግ የምሁራን ኃላፊነት ነው እንላለን፡፡ የታላቁ የኢትዩጵያ ህዳሴ ግድብ፣  ከመጋቢት 24 ቀን 2003 እስከ መጋቢት 24 ቀን 2012 ዓ/ም የዘጠኝ  ዓመታት ጉዞና እውነታዎች፡-

 • የሚያመነጨው የሃይል መጠን 6 ሺ 450 ሜጋ ዋት
 • ለመገንባት የሚያስፈልገው ገንዘብ መጠን 80 ቢሊን ብር (ከ4-5 ቢሊዩን የአሜሪካ ዶላር በላይ)
 • የሃል ማመን ዩኒቶች ብዛት 16
 • እንዳንዱ ኒት የሚያመነጨው የሃይል መጠን ከ 375 እስከ 400 ሜጋ ዋት
 • የዋናው ግድብ ከፍታ 145 ሜትር
 • የዋናው ግድብ ርዝመት 1 ነጥብ 8 ኪሎ ሜትር
 • የዋናው ግድብ ውፍረት የግድቡ ግርጌ 130 ሜትር ሲሆን የግድቡ ቻፍ ወይም የላይኛው ክፍል 11 ሜትር
 • ግድቡ ሚይዘው የውሃ መጠን 74 ቢሊዩን ኪዩቢክ ሜትር
 • ግድቡ ሚሸፍነው የቦታ ስፋት 1 ሺ 680 ስኩዌር ኪሎ ሜትር
 • ሲጠናቀቅ ውሃ ሚተኛበት መሬት ርዝመት 246 ኪሎ ሜትር
 • ለግድቡ ግንባታ ከህዝብ ቃል የተገባ የገንዘብ መጠን 12 ነጥብ 8 ቢሊዩን ብር
 • ቃል ከተገባው እስካሁን የተሰበሰበ ገንዘብ ብዛት 9 ነጥብ 6 ቢሊዩን ብር
 • ግድቡን የጎበኙ ኢትጵያውን ብዛት 250 ሺ
 • ግድቡን የጎበኙ የውጭ ሚዲያዎች ብዛት 400

በ2023 እኤአ 1 ቢሊዩን ዶላር በዓመት ለሃገሪቱ የውጪ  ምንዛሪ ከኤሌትሪክ ሃይል ሽያጭ  ያስገኛል ተብሎ ተተንቡዩል፡፡ (መጋቢት 24 ቀን 2009 ዓ/ም አዲስ ዘመን ጋዜጣ)

የታላቁ የኢትዩጵያ ህዳሴ ግድብ ፕላን ለ፡- ማዘጋጀት አስፈላጊነት

 • በኢትዮጵያ ትልልቅና መካከለኛ ደረጃ ያላቸው የመስኖ ልማት ፕሮጀክቶች ጥናት (Large and Medium –scal projects selected for the IDP) መሠረት 640,000 (ስድስት መቶ አርባ ሽህ) ሄክታር መሬት በመስኖ ልማት በሰብል ምርት ተሸፍኖ ይገኛል፡፡
 • በሱዳን ትልልቅና መካከለኛ ደረጃ ያላቸው የመስኖ ልማት ፕሮጀክቶች ጥናት (Large and Medium –scal projects selected for the IDP) 2 (ሁለት ሚሊዮን) ሄክታር መሬት በሰብል ምርት ተሸፍኖ ይገኛል፡፡ In 1991 Sudan had a large modern irrigated agriculture sector totaling more than 2 million hectares out of about 84 million hectares that are potentially arable. [3] About 93 percent of the irrigated area was in government projects; the remaining 7 percent belonged to private operations. The Nile and its tributaries were the source of water for 93 percent of irrigated agriculture, and of this the Blue Nile accounted for about 67 percent. Gravity flow was the main form of irrigation, but about one-third of the irrigated area was served by pumps. [3]
 • በግብፅ ትልልቅና መካከለኛ ደረጃ ያላቸው የመስኖ ልማት ፕሮጀክቶች ጥናት (Large and Medium –scal projects selected for the IDP) 4.5 (አራት ሚሊዮን አምስት መቶ ሽህ) ሄክታር መሬት በሰብል ምርት ተሸፍኖ ይገኛል፡፡

የታላቁ የኢትዩጵያ ህዳሴ ግድብ በመጋቢት ወር 2003 ዓ/ም ሥራው ተጀመረ፣ የጥቁር አባይ ወንዝ 85 በመቶ ከናይል ወንዝ ድርሻ አለው፡፡ የህዳሴው ግድቡ 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር ውኃን ለመሙላት ከ4 እስከ 7 አመታት ውስጥ ይሞላል የሚል አቆም በኢትዮጵያ በኩል ተይዞል፡፡  በግብፅ በኩል ደግሞ ግድቡ ከ10 እስከ 21 ዓመታት ውስጥ ቀስ ብሎ እንዲሞላ ይሻሉ፡፡ የህዳሴው ግድብ ሲጠናቀቅ 6450 ሜጋዋት የኤሌትሪክ ኃይል በአመት ያመነጫል ተብሎ ይጠበቃል፡፡

የታላቁ የኢትዩጵያ ህዳሴ ግድብ ፕላን ሀ፡-  ከታላቁ የኢትዩጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክትን 6450 ሜጋዋት የኤሌትሪክ ኃይል በአመት ለማመንጨት 5 ቢሊዮን ዶላር የግንባታ ወጪ  በማውጣት 65 እስከ 70 በመቶ በመጠናቀቅ ላይ ያለ ፕሮጀክት ነው፡፡ ግብፅና ኢትዮጵያ በግድቡ ሙሌት ላይ አልተስማሙም፡፡ ግብፅ በጦርነት ግድቡን ለመምታትና ፕሮጀክቱ ተግባራዊ እንዳይሆን በተደጋጋሚ ሳንካ ፈጥራለች፡፡ Negotiators are presenting this as a win-win for both Egypt and Ethiopia. There have been fears the countries could be drawn into war if it is unresolved.” ከታላቁ የኢትዩጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክትን የኤሌትሪክ አገልግሎት ወደ መስኖ ፕሮጀክትነት የመቀየር ጥናት አስፈላጊ ነው እንላለን፡፡

ጠቅላይ ሚንስቴር  መለስ ዜናዊ እንዳሉት ‹‹ ግብፅ የናይልን ውኃ ወስዳ በመጠቀም የሳህራ በራሃን ወደ አረንጎዴነት ቀይራለች፡፡ እኛ ኢትዮጵያዊያን ደግሞ የዓባይን ውኃ 85 በመቶ አፍላቂ ምንጭ ብንሆንም፣ ራሳችንን ህዝብ ለመመገብ እንዳንችል ግን ተክደናል፣ ስለዚህም ከዓለም ህዝብ  ምግብ ለመለመን በየአመቱ ተገደናል፡፡›› ብለው ነበር፡፡ “While Egypt is taking the Nile water to transform the Sahara Desert into something green, we in Ethiopia – who are the source of 85% of that water – are denied the possibility of using it to feed ourselves. And we are being forced to beg for food every year,” he says.

ግብፅ በናይል ወንዝ ምን ያህል ጥገኛ ናት???

 • በ1929 እና በ1959 እኤአ በቅኝ ግዛት ዘመን ስምምነት መሠረት ግብፅ 55 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር ውኃ በአመት ድርሻ እንዲኖራት፣ በድርቅም ጊዜ ቢሆን እንኮ ተወሰነላት፡፡ በዓባይ ወንዝ ላይ የሚካሄድ ማንኛውም የልማት ፕሮጀክት በግብፅ በኩል ተፈፃሚ የሆላል፡፡ ማንኛውም የብልፅግና የልማት እንቅስቃሴ በጋራ ስምምነት ብቻ ተፈፃሚ ይሆናል፡፡ “Egypt’s claim on the Nile’s waters has, however, been enshrined in law for nearly 90 years, in the Anglo-Egyptian Treaty of 1929, signed between Egypt and Great Britain, and the 1959 Bilateral Agreement between Egypt and Sudan. Collectively known as the Nile Waters Agreements, the treaties grant 18.5 billion cubic meters of water a year to Sudan and 5 billion cubic meters to Egypt.”
 • በ1902 እኤአ የአስዋን የታችኛው ግድብ ተሠራ፡፡ በ1965 እኤአ የአሰዋን የላይኛው ግድብ ተሠርቶ የዓባይን የውኃ ተፋሰስ በመቀየር የውኃውን ክፍፍልና ተፈጥሮዊ ለም አፈር ደለል አከማቸ፡፡
 • በምድረ ግብፅ  ተፈጥሮዊ የዝናብ ውኃ የለም፣ ሃገሪቱ 90 በመቶ ውኃ የምታገኘው ከአፍሪካ ትልቁ አባይ ወንዝ ነው፡፡ አስዋን ግድብ  ከካይሮ በስተ ደቡብ 920 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ትገኛለች፡፡ ግብፅ የዓባይ ወንዝ ውኃ ቢቀንስ ሰው ሰራሹ የናስር ሃይቅ ይደርቃል፣ ብሎም የአስዋን ግድብ የኤሌትሪክ ኃይል ማመንጫችን ይከስማል ብለው ይፈራሉ፡፡
 • ግብፅ በዚህም ምክንያት ኢትዮጵያ ጥንካሬ ተፈራለች፣ ኤርትራ ነፃ እንድትወጣ ከፍተኛ አስተዋፅዖ አድርጋለች፡፡ ቀጥሎም ዓባይን ነፃ ለማውጣት በመቶ ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያን ህይወት ላይ ፈርዳለች፡፡ ዓባይ ወንዝ ለግብፆች የህይወትና ሞት ጉዳይ ነው!!! ለኢትዮጵያዊያንስ!!!
 • ለኢትዮጵያ የታላቁ የኢትዩጵያ ህዳሴ ግድብ በአረብ አብት ጊዜ አዘናግተው ሰሩ ብለው ያምናሉ፣ ሆኖም በመለስ ዜናዊ የተወጠነው ፕሮጀክት ኤክስ ግብፅን ሳያማክር በድብቅ የተጀመረው ፕሮጀክት ከዛ በፊት ነበር፡፡
 • Egypt’s population has rapidly swelled to about 90 million, with most living in the soil-rich Lower Nile Valley and Delta. These two areas comprise only about 3.5% of Egypt’s total area, the remainder being mostly desert.

ኢትዮጵያ በዓባይ ወንዝ ምን ያህል ጥገኛ ናት???

 • ኢትዮጵያ ታላቁ የኢትዮጵያ  ህዳሴ ግድብ የሃገር ሉዓላዊነትና የነፃነት ጥያቄ ነው፣ የውጭ ሃገራት ጣልቃ ገብነት አትሻም፡፡፡
 • ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ፕላን ሀ መሠረት፣ ከታላቁ የኢትዩጵያ ህዳሴ ግድብ የኤሌትሪክ አገልግሎት ሽያጭ 1 ቢሊዮን ዶላር በዓመት ገቢ ይገኛል!!! ሆኖም  በፕላን ለ መሠረት የገበያ ምርት (Cash Crops) ቡና፣ ሠሊጥ፣ ቦለቄ ወዘተ እና የሰብል ምርቶች በትንሹ 10 ቢሊዮን ዶላር እንዲገኝ በጥናት ማረጋገጥ የኢትዮጵያ ምሁራን ሥራ መሆን ይኖርበታል እንላለን፡፡ በምድረ ሱዳን የተትረፈረፈ ዓመታዊ የግብርና ምርት ለናሙናነት ለመጥቀስ ‹‹ Agricultural products in total account for about 95 percent of the country’s exports. [1] In 1998 there was an estimated 16.9 million hectares (41.8 million acres) of arable land and approximately 1.9 million hectares (4.7 million acres) set aside for irrigation, primarily in the north of the country along the banks of the Nile and other rivers. Cash crops (as of 1999) grown under irrigation in these areas include cotton and cottonseed, which is of primary importance to the economy with 172,000 tons and 131,000 tons produced annually respectively, [2]sesame (220,000 tons), sugarcane (5,950,000 tons), peanuts (980,000 tons), dates (176,000 tons), citrus fruits, yams (136,000 tons), tomatoes (240,000 tons),mangoes, coffee, and tobacco. [2] The main subsistence crops produced in Sudan are sorghum (3,045,000 tons), millet (1,499,000 tons), wheat (168,000 tons), cowpeas, beans, pulses, corn (65,000), and barley. [2] Cotton is the principal export crop and an integral part of the country’s economy and Sudan is the world’s third largest producer of sesame aftfer India and China. [2] የግብፅም የግብርና ምርት የተትረፈረፈ ነው፡፡
 • አፍሪካ አገራቶች በ2012 እኤአ በኢትዮጵያ ዓመታዊ የነፍስ ወከፍ የኤለትሪክ ፍጆታ ድርሻ፤  57 ኪሎዋት በሰዓት ነበር፡፡ Ethiopia has an acute shortage of electricity, with 65% of its population not connected to the grid.
 • በኢትዮጵያ ህዝብ የነፍስ ወከፍ የውሃ ፍጆታ ከ15 እሰከ 25 ሊትር ውኃ በቀን ነው ፡፡ የአባይን ልጅ ውኃ ጠማው!!!
 • በግብፅ ህዝብ የነፍስ ወከፍ የውሃ ፍጆታ 637 ኪዩቢክ ሜትር በ2014 እኤአ ነበር፡፡ በተመሳሳይ የአሜሪካ ህዝብ የነፍስ ወከፍ የውሃ ፍጆታ 9,538 ኪዩቢክ ሜትር ነበር፡፡ Water scarcity is a serious issue in the north African nation, according to the UN’s Food and Agriculture Organization (FAO). In 2014, Egypt had 637 cubic meters per capita, compared to 9,538 cubic meters per capita in the United States — nearly 15 times as much.
 • የዓባይ ወንዝ ከኢትዮጵያ ምድር 4 ቢሊዮን ቶን ለም ጥቁር አፈር በየዓመቱ ይዞ ይሄዳል፣ የግብፅ ምድረ በዳ የበረሃ ገነት የሆነው  በእኛ ወርቃማ ጥቁር አፈር ነው፡፡  የታላቁ የኢትዩጵያ ህዳሴ ግድብ ተሰርቶ ሲጠናቀቅ የግብፅና የሱዳን ግድቦች በደለል መሞላታቸው ችግር መፍትሄ ያገኛል፡፡
 • The dam, with a capacity to generate a massive 6,000 MW of electricity, is at the heart of the country’s manufacturing and industrial dreams.
 • The energy generated will be enough to have its citizens connected and sell the surplus power to neighbouring countries, including Sudan, South Sudan, Kenya, Djibouti and Eritrea.
 • About 70% of water flow reaching Egypt is derived from the Blue Nile and Atbara rivers, both sourced in Ethiopia.

 

ተጨማሪ ያንብቡ:  ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ዜጋ - ከአቶ አባተ ካሣ

II-የሃይድሮ ፓወር የልማት ፕሮጀክቶች Hydropower Development Projects

ኢትዮጵያ በዓባይ ወንዝ ላይ የገነባችው ታላቁ የህዳሴ ግድብ የውኃ አሞላልና አለቃቀቅን በተመለከተ ከታችኞቹ የተፋሰሱ አገሮች  ጋር ፍህታዊ ድርድር ለማድረግ የሃይድሮ ፓወር የውኃው ኃይል ተርባይኑን መጥቶ፣  ኤሌትሪክ አመንጭቶ ውኃው ተመልሶ ወደ ግብፅ ይሄዳል፡፡  ግብፆች የህዳሴው ግድብ መሠራት ምንም አአይጎዳቸውም እንዲያውም ይጠቅማቸዋል፡፡ ግብፆች የቅኝ ግዛት ዘመንን በመናፈቅ፣ ሆን ብለው በተደፈርን ስሜት ሓያ አነደኛውን ክፍለ ዘመን ላለመቀበል የታለመ ዘይቤቸው ነው፡፡ የግድቡ የውሃ አሞላል በተመለከተ ኢትዮጵያ ከ4 እስከ 7 አመታት ውስጥ ግድቡ ይሞላ ስትል ፣ ግብፅ በበኩሎ ከ11 እስከ 21 አመታት ውስጥ ይሞላ ትላለች፡፡ ቀጥሎም አደራዳሪዎቹ በ10 አመት እንደሚያስማሞቸው ሳይታለም የተፈታ ነው፡፡

 • የኤሌትሪክ ኃይል የማመንጨት አቅምን በ2007 ከነበረበት 2,5 ሜጋ ዋት በ2012 ወደ 17,347 ሜጋ ዋት ከፍ ለማድረግ ግብ ተጥሎል፡፡ ከዚህ ውስጥ ከውኃ ኃይል አሁን የሚገኘውን 1953.5 ሜጋ ዋት ኃይል ወደ 13957 ሜራ ዋት ለማሳደግ ታቅዶል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ከንፋስ የሚገኘውን 171 ሜጋ ዋት ወደ 1222 ሜጋ ዋት ለማድረስ ታቅዶል፡፡
 • የኤሌትሪክ አገልግሎት ሽፋንን በ2007 ከነበረበት 60 በመቶ በ2012 ወደ 90 በመቶ ከፍ ማድረግ፣ ዓመታዊ የነፍስ ወከፍ የኤሌትሪክ ፍጆታን በ2007 ከነበረበት 86 ኪሎ ዋት በሰዓት በ2012 ወደ 1,269 ኪሌ ዋት በሰዓት ከፍ ማድረግ እና የሃይል ብክነትን በ2007 ከነበረበት 22.3 በመቶ በ2012 ወደ 11 በመቶ ዝቅ ማድረግ፣
 • በቴሌኮሙኒኬሽን የሞባይል ስልክ፣ የብሮድባንድ ኢንተርኔትና ዳታ፣ የናሮው ባንድ ኢንተርኔትና ዳታ እና የመደበኛ ስልክ ደንበኞች ብዛት በቅደም ተከተል በ2007  ከነበረበት 40 ሚሊዩን፣ 1.59 ሚዮን፣ 8 ሚሊዩን እና 3.05 ሚሊዩን ደንበኖች በ2012 ወደ 103፣ 39.1፣ 16.9 እና 10.4 ሚሊዩን ከፍ ማድረግ፣

ከዚህ ድርድር ባሻገር ግን በቀጣይነት በኢትዮጵያ በኩል የሚከወኑ የ225 የሃይድሮ ፓወር የልማት ፕሮጀክቶች ማለትም 30 ትላልቅ  የሃይድሮ ፓወር የልማት ፕሮጀክቶች፣ 120 መካከለኛ የሃይድሮ ፓወር የልማት ፕሮጀክቶች እንዲም 75 አነስተኛ የሃይድሮ ፓወር የልማት ፕሮጀክቶች ህልውና ካልተረጋገጠ ስምምነቱ መክሸፉን ህዝቡ ከወዲሁ ሊረዳ ይገባዋል እንላለን፡፡ ሙያተኛ ምሁራን ከወዲሁ ዝርዝር ጥናቶጩን ለህዝብ ማሳወቅ የዜግነት ግዴታችሁ ነው እንላለን፡፡

የሃይድሮ ፓወር የልማት ፕሮጀክቶች ጥናት መሠረት

 • 18 ትላልቅ ደረጃ ያላቸው (>200 MW) የሃይድሮ ፓወር የልማት ፕሮጀክቶች 3 በግንባታ ላይ፣   ሊተገበር የሚችል ጥናት 7፣ በቅድመ ሊተገበር የሚችል ጥናት ላይ ያሉ 8  ጥናቶች ይገኛሉ፡፡
 • 20 መካከለኛ ደረጃ ያላቸው (10-200 MW) የሃይድሮ ፓወር የልማት ፕሮጀክቶች 8 ሊተገበር የሚችል ጥናት ላይ ሲሆኑ፣ 12 ደግሞ በቅድመ ሊተገበር የሚችል ጥናት ላይ ያሉ ጥናቶች ይገኛሉ፡፡
 • 22 አነስተኛ ደረጃ ያላቸው (<10 MW) የሃይድሮ ፓወር የልማት ፕሮጀክቶች መኃል 7ቱ በግንባታ ላይ ያሉ ሲሆን፣ 15ቱ ደግሞ በቅኝት ጥናት ላይ የሚገኙ ናቸው፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ:  ንቃተ ህሊና ያላቸዉን ዜጎችን የማጥፋት ዘመቻ:- ዶ/ር ጋሹን እንደ ማሳያ | ሸንቁጥ አየለ

“The initial list identified 225 hydropower development projects that comprised: 30 large-hydro sites, 120 medium-hydro sites, and 75 small-hydro sites. Among other items, the estimates of installed capacities, investment costs, and unit costs of production were compiled and tabulated for all those sites. Identified and screened projects were categorized by type of study; i.e., according to whether they were to be: feasibility studies or pre-feasibility studies or reconnaissance studies or identification studies. The screening criteria and other special considerations (elaborated in the succeeding sections) resulted in short listing of 60 projects at different levels of study as per following details (see table 7-5):”

 • 18 large-scale hydropower (>200 MW) projects: 3 for construction, 7 for feasibil ity studies, and 8 for pre-feasibility stud ies.
 • 20 medium-scale hydropower (10-200 MW) projects: 8 for feasibility studies, and 12 for pre-feasibility studies.
 • 22 small-scale hydropower (<10 MW) projects: 7 for construction, and 15 for re connaissance studies (as defined by WAPCOS).

ዓብይ ማደሪያ የለው፣ ግንድ ይዞ ይዞራል!!!    

 

III-  በኢትዮጵያ የመስኖ ልማት አቅም (IRRIGATION POTENTIAL IN ETHIOPIA )

መስኖ ልማትና በሚመለከት፡- የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ዘመን በሃገር አቀፍ ደረጃ የ679,352 ሄክታር መሬት መካከለኛና ሰፋፊ የመስኖ ልማት የጥናትና የዲዛይን ሥራ ተሠርቶል፡፡ በተመሳሳይ ጊዜ 199,304 ሄክታር መካከለኛና ሰፋፊ የመስኖ ልማት ግንባታ ሥራዎች ተከናውነዋል፡፡

 • አጠቃላል አገራዊ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት ሽፋንን በተቀመጡት ስታንዳርዶች መሰረት በ2007 ከነበረበት 51 በመቶ በ2012 ወደ 75 በመቶ ከፍ ለማድረግ፣
 • በውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር አማካኝነት በ250,000 ሄክታርና በ280,385 ሄክታር መሬት ላይ እንደ ቅደም ተከተላቸው የመስኖ ልማት የጥናትና ዲዛይን እና የግንባታ ሥራዎችን ለማከናወን፤

As described above, Ethiopia has vast cultivable land (30 to 70 Mha), but only about a third of that is currently cultivated (approximately 15 Mha), with current irrigation schemes covering about 640,000 ha across the country.  However, the study estimates that total irrigable land potential in Ethiopia is 5.3 Mha assuming use of existing technologies, including 1.6 Mha through RWH and ground water. This means that there are potential opportunities to vastly increase the amount of irrigated land, as detailed below.

 

በኢትዮጵያ የመስኖ የወደፊት አቅም በወንዞች ተፋሰስ

TABLE 2: Irrigation potential in the river basin5

 የወንዞች ተፋሰስ

Basin

የውኃ ማከማቻ

ስፍራ(ኪ/ሜ2)

Catchment

Area (km 2)

የመስኖ የወደፊት አቅም (በሄክታር)   Irrigation potentials (ha)

(Respective recent master plan studies)

አነስተኛ ደረጃ መካከለኛ ደረጃ ከፍተኛ ደረጃ

 

አጠቃላይ
ዓባይ 198,890.7 45,856 130,395 639,330 815,581
ተከዜ 83,475.94 N/A N/A 83,368 83,368
ባሮ-አኮቦ 76,203.12 N/A N/A 1,019,523 1,019,523
ኦሞ-ጊቤ 79,000 N/A 10,028 57,900 67,928
ስምጥ ሸለቆ 52,739 N/A 4,000 45,700 139,300
አዋሽ 110,439.3 30,556 24,500 79,065 134,121
ገናሌ-ዳዋ 172,133 1,805 28,415 1,044,500 1,074,720
ዋቢ-ሸበሌ 202,219.5 10,755 55,950 171,200 237,905
ደናክል 63,852.97 2,309 45,656 110,811 158,776
ኦጋዴን 77,121
 አይሻ 2,000
ጠቅላላ 1,118,074.53    3,731,222

 

REACHING IRRIGATION’S DEVELOPMENT POTENTIAL

As demonstrated above, Ethiopia has surface water, groundwater, and rainwater sources that can be developed for at least 5.3 million hectares of irrigation potential. This means that up to one-sixth of the country’s cultivable land can be irrigated through existing water sources – a significant increase from current levels. This includes 3.7 Mha from gravity-fed surface water and an additional 1.1 and 0.5 Mha from groundwater and rainwater harvesting, respectively.  Over the next five years, Ethiopia has already planned in the PASDEP to increase its total area of irrigated land from the current 640,000 hectares (~4 percent of currently cultivated land) to about 1.8 Mha. SSI and RWH will account for about two-thirds of this expansion, as they require lower capital and technical investments, labor is available, they are able to reach fragmented communities and households, and they are possible on small plain areas.

Source:- Irrigation potential in Ethiopia Constraints and opportunities for enhancing the system/IWMI 2010

በኢትዮጰያ ትልልቅና መካከለኛ ደረጃ ያላቸው የመስኖ ልማት ፕሮጀክቶች ጥናት (Large and Medium –scal projects selected for the IDP)

ሊተገበር የሚችል ጥናት (Feasibility study)

{1} አልዌ አቦቦ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት ጥናት በጋምቤላ ክልል በባሮ አኮቦ ወንዝ ተፋሰስ ሊተገበር የሚችል ጥናት በ10400 ሄክታር መሬት ላይ ልማት ለማካሄድ ታቅዶል፡፡

{2} ኦሞራቴ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት ጥናት በደቡብ ክልል ኦሞ-ጊቤ ወንዝ ተፋሰስ ሊተገበር የሚችል ጥናት በ8700 ሄክታር መሬት ላይ ልማት ለማካሄድ ታቅዶል፡፡

{3} ቆጋ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት ጥናት በአማራ ክልል በአባይ ወንዝ ተፋሰስ ሊተገበር የሚችል ጥናት በ6000 ሄክታር መሬት ላይ ልማት ለማካሄድ ታቅዶል፡፡

{4} ዳቡስ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት ጥናት ቤኒ ሻንጉል ጉሙዝ ክልል በአባይ ወንዝ ተፋሰስ ሊተገበር የሚችል ጥናት በ4335 ሄክታር መሬት ላይ ልማት ለማካሄድ ታቅዶል፡፡

{5} ጎዴ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት ጥናት ሶማሌ ክልል ዋቢ ሸበሌ ወንዝ ተፋሰስ ሊተገበር የሚችል ጥናት በ15200 ሄክታር መሬት ላይ ልማት ለማካሄድ ታቅዶል፡፡

ሊተገበር የሚችል ቅድመ ጥናት (Pre- Feasibility study)

{6} ርብ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት ጥናት በአማራ ክልል በአባይ ወንዝ ተፋሰስ  ሊተገበር የሚችል ቅድመ ጥናት በ15045 ሄክታር መሬት ላይ ልማት ለማካሄድ ታቅዶል፡፡

{7} በጣና ሃይቅ ደቡብ ምስራቅ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት ጥናት በአማራ ክልል በአባይ ወንዝ ተፋሰስ ሊተገበር የሚችል ቅድመ ጥናት በ3903 ሄክታር መሬት ላይ ልማት ለማካሄድ ታቅዶል፡፡

{8} መገጭ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት ጥናት በአማራ ክልል በአባይ ወንዝ ተፋሰስ ሊተገበር የሚችል ቅድመ ጥናት በ10018 ሄክታር መሬት ላይ ልማት ለማካሄድ ታቅዶል፡፡

{9} ግልገል አባይ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት ጥናት በአማራ ክልል በአባይ ወንዝ ተፋሰስ ሊተገበር የሚችል ቅድመ ጥናት በ1994 ሄክታር መሬት ላይ ልማት ለማካሄድ ታቅዶል፡፡

{10} ላይ ጉደር የመስኖ ልማት ፕሮጀክት ጥናት በኦሮሚያ ክልል በአባይ ወንዝ ተፋሰስ ሊተገበር የሚችል ቅድመ ጥናት በ3559 ሄክታር መሬት ላይ ልማት ለማካሄድ ታቅዶል፡፡

የቅኝት ጥናት (Reconnaissance study)

{11} ጣና ሃይቅ ሰሜን ምእራብ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት ጥናት በአማራ ክልል በአባይ ወንዝ ተፋሰስ የቅኝት ጥናት በ6720 ሄክታር መሬት ላይ ልማት ለማካሄድ ታቅዶል፡፡

{12} ጉማራ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት ጥናት በአማራ ክልል በአባይ ወንዝ ተፋሰስ የቅኝት ጥናት በ13776 ሄክታር መሬት ላይ ልማት ለማካሄድ ታቅዶል፡፡

{13} ጣና ሃይቅ ደቡብ ምዕራብ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት ጥናት በአማራ ክልል በአባይ ወንዝ ተፋሰስ የቅኝት ጥናት በ5132 ሄክታር መሬት ላይ ልማት ለማካሄድ ታቅዶል፡፡

{14} ጢስ አባይ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት ጥናት በአማራ ክልል በአባይ ወንዝ ተፋሰስ የቅኝት ጥናት በ4132 ሄክታር መሬት ላይ ልማት ለማካሄድ ታቅዶል፡፡

{15} ዲፖ ሃይቅ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት ጥናት በደቡብ ክልል በኦሞ ወንዝ ተፋሰስ የቅኝት ጥናት በ5880 ሄክታር መሬት ላይ ልማት ለማካሄድ ታቅዶል፡፡

{16} ናርጊ ቢች የመስኖ ልማት ፕሮጀክት ጥናት በደቡብ ክልል በኦሞ ወንዝ ተፋሰስ የቅኝት ጥናት በ2070 ሄክታር መሬት ላይ ልማት ለማካሄድ ታቅዶል፡፡

{17} አዘና/አዬ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት ጥናት በአማራ ክልል በአባይ ወንዝ ተፋሰስ የቅኝት ጥናት በ1092 ሄክታር መሬት ላይ ልማት ለማካሄድ ታቅዶል፡፡

{18} ጠቅላላ የመስኖ ልማት ፕሮጀክቶች ጥናት በኢትዮጵያ የወንዝ ተፋሰሶች ሊተገበር የሚችል ጥናት፣ ቅድመ ጥናት እና የቅኝት ጥናት በ117956 ሄክታር መሬት ላይ ልማት ለማካሄድ ታቅዶል፡፡

ዓባይ ማደሪያ የለው፣ ግንድ ይዞ ይዞራል!!!    

{1} በትግራይ ክልል የአነስተኛ መስኖ ልማት 1149 ሄክታር መሬት፣ በፕሮጀክት ጥናት በዲዛይን ደረጃ ያሉ 41፣ ሊተገበር የሚችል ጥናት የለም፣ እና የቅኝት ጥናት 3 በአጠቃላይ 44 ጥናቶች ይገኛሉ፡፡

{2} በአፋር ክልል የአነስተኛ መስኖ ልማት 1147 ሄክታር መሬት፣ በፕሮጀክት ጥናት በዲዛይን ደረጃ ያሉ 3፣ ሊተገበር የሚችል ጥናት የለም፣ እና የቅኝት ጥናት 3 በአጠቃላይ 6 ጥናቶች ይገኛሉ፡፡

{3} በአማራ ክልል የአነስተኛ መስኖ ልማት 22282 ሄክታር መሬት፣ በፕሮጀክት ጥናት በዲዛይን ደረጃ ያሉ 77፣ ሊተገበር የሚችል ጥናት የለም፣ እና የቅኝት ጥናት 201 በአጠቃላይ 278 ጥናቶች ይገኛሉ፡፡

{4} በኦሮሚያ ክልል የአነስተኛ መስኖ ልማት 317 ሄክታር መሬት፣ በፕሮጀክት ጥናት በዲዛይን ደረጃ ያሉ 7፣ ሊተገበር የሚችል ጥናት 1፣ እና የቅኝት ጥናት የለም በአጠቃላይ 8 ጥናቶች ይገኛሉ፡፡

{5} በደቡብ ክልል የአነስተኛ መስኖ ልማት 2870 ሄክታር መሬት፣ በፕሮጀክት ጥናት በዲዛይን ደረጃ ያሉ 11፣ ሊተገበር የሚችል ጥናት የለም፣ እና የቅኝት ጥናት 13 በአጠቃላይ 24 ጥናቶች ይገኛሉ፡፡

{6} በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የአነስተኛ መስኖ ልማት 1675 ሄክታር መሬት፣ በፕሮጀክት ጥናት በዲዛይን ደረጃ ያሉ የለም፣ ሊተገበር የሚችል ጥናት 1፣ እና የቅኝት ጥናት 27 በአጠቃላይ 28 ጥናቶች ይገኛሉ፡፡

{7} በድሬዳዋ ክልል የአነስተኛ መስኖ ልማት 186 ሄክታር መሬት፣ በፕሮጀክት ጥናት በዲዛይን ደረጃ ያሉ የለም፣  ሊተገበር የሚችል ጥናት 4፣ እና የቅኝት ጥናት 3 በአጠቃላይ 7 ጥናቶች ይገኛሉ፡፡

{8} በኢትጵያ የአነስተኛ መስኖ ልማት 29606 ሄክታር መሬት፣ በፕሮጀክት ጥናት በዲዛይን ደረጃ ያሉ 139፣  ሊተገበር የሚችል ጥናት 6፣ እና የቅኝት ጥናት 250 በአጠቃላይ 395 ጥናቶች ይገኛሉ፡፡

በኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲዎችና የምርምር ተቋሟት የሚገኙ ምሁራንና በዓለም ዙሪያ  የምክክር መድረክ በማዘጋጀት፤ ሃሳብ በማቅረብና በመከታተል የተሳተፍን ምሁራን የአቋም መግለጫ አውጥተዋል፡፡ ‹‹1ኛ- ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝና በታላቁ የህዳሴ ግድብ ብሔራዊ ጥቅሟን ለማስከበር በምታደርገዉ እንቅስቃሴ በሀገር ዉስጥና በዉጭ ሀገራት የምንገኝ ምሁራን ከመቼውም ጊዜ በላይ በእውቀትና በሞያ ለመደገፍ ቃል እንገባለን፡፡ 2ኛ- አገራችን ኢትዮጵያ በታላቁ ህዳሴ ግድብና በሌሎች ግድቦች የምትሰራቸውን ስራዎች የላቀ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ማስገኘት እንዲችሉ በጥናትና ምርምር ለመደገፍ እንሰራለን፡: 3ኛ- መንግስታችን በታላቁ ህዳሴ ግድብ ድርድር ዙሪያ የወሰደዉን አቋም በእጅጉ እያደነቅን በአገር ውስጥ እና በዓለም ዙሪያ ያለን ምሁራን የተጀመረዉን ድርድር የኢትዮጵያን ጥቅም በሚያስጠብቅ መልኩ እንዲፈጸም በጋራና በግል ያላሰለሰ ጥረት ለማድረግ ቃል እንገባለን፡፡›› ኢትዮጵያ  የጂቡቲን፣ ኤርትራን፣  የባህር በሮቾን እንዴት አጣች!!! በሱማሌ፣ በኬንያ፣ በሱዳን፣ በደቡብ ሱዳን፣ በኩል መውጫ በግቢያ የባህር በር ሳይኖራት በኢኮኖሚ መበልፀግና የባህር ኃይል ሊኖራት አይቻላትም እንላለን፡፡ የኢትዮጵያ ምሁራን  የታላቁ የኢትዩጵያ ህዳሴ ግድብ ፕላን ለ፡- ሊተገበር የሚችል የመስኖ ልማት ጥናት በማዘጋጀት ሃገራችን በምግብ ራሶን እንድትችል በማድረግ ታሪካዊ ኃላፊነታቸውን ይወጡ እንላለን፡፡

 

ኢትዮጵያ በዓባይ ወንዝ ላይ የምትገነባውን ታላቁ የህዳሴ ግድብ የውኃ አሞላልና አለቃቀቅን በተመለከተ ከታችኞቹ የተፋሰሱ አገሮች ጋር ለመነጋገር የሚያስችላትን አዲስ የውይይት ሰነድ እንዳዘጋጀች፣ ሰነዱም በቅርቡ ይፋ እንደሚደረግ ታወቀ። ኢትዮጵያ ከ4 እስከ 7 አመታት ውስጥ ግድቡ ይሞላ ስትል ፣ ግብፅ በበኩሎ ከ11 እስከ 21 አመታት ውስጥ ይሞላ ትላለች፡፡ አደራዳሪዎቹ ደግሞ በ10 አመታት ያስማሞቸዋል፡፡

በአዲስ ይዘት የተዘጋጀው የድርድር ሰነድ በኢትዮጵያ ተደራዳሪ ቡድን፣ በብሔራዊ የባለሙያዎች መማክርት፣ ከሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች በተወጣጡ የሕግና የውኃ ምሕንድስና ባለሙያዎች፣ በጠቅላይ ዓቃቤ ሕግና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባለሙያዎች በጋራ መረቀቁን ሪፖርተር ያገኘው መረጃ ያመለክታል።

ምንጭ

The ‘water war’ brewing over the new River Nile dam – BBC News

https://www.bbc.com/news/world-africa-43170408

Egypt-Ethiopia row: The trouble over a giant Nile dam …

https://www.bbc.com/news/world-africa-50328647

Damming the Nile: Explore with 360 video – BBC News

https://www.bbc.co.uk/news/world-africa-43117710

Death of the Nile – BBC News

https://www.bbc.co.uk/news/resources/idt-sh/death_of_the_nile

Damming the Nile in 360 video: Episode 1 – BBC News – YouTube

https://www.youtube.com/watch?v=Un0LWhH-9CI

Damming the Nile in 360 Video: Episode 2 – BBC News

https://www.youtube.com/watch?v=vqk6Oy1jUMk

Damming the Nile VR – BBC Rewind

https://canvas-story.bbcrewind.co.uk/damming-the-nile

Dehai News — BBC.com: River Nile dam talks extended

dehai.org/dehai/dehai-news/349906

BBC NEWS | Business | Sudan plans Nile dam

news.bbc.co.uk/2/hi/business/2231464.stm

BBC NEWS | Africa | Nile restrictions anger Ethiopia

news.bbc.co.uk/2/hi/africa/4232107.stm

BBC NEWS | Africa | Nile restrictions anger Ethiopia

news.bbc.co.uk/2/hi/africa/4232107.stm

Ethiopia angry at US position on Nile Dam

https://www.msn.com/en-xl/news/other/ethiopia…

Nile Dam: Ethiopia calls US view “totally unacceptable …

https://marocsportsnews.com/nile-dam-ethiopia-calls-us-view-totally-unacceptable

Egypt warns Ethiopia Nile dam dispute is ‘life or death …

https://www.timesofisrael.com/egypt-warns-ethiopia-nile-dam-dispute-life-or-death

Is Ethiopia taking control of the River Nile? – CNN

https://www.cnn.com/2018/10/19/africa/ethiopia-new-dam-threatens-egypts-water

Nile Dam: Ethiopia calls US view ‘totally unacceptable …

Nile Dam: Ethiopia calls US view ‘totally unacceptable’ – BBC News from nofeenews

r/nofeenews: Paywall-free news. Updated regularly. Join us if you love lots and lots of free news

Nile River dam row: Egypt, Ethiopia and Sudan make draft deal

https://ecadforum.com/2020/01/17/nile-river-dam-row-egypt-ethiopia-and-sudan-make…

Damming the Nile in 360 video: Episode 1 – BBC News

Damming the Nile in 360 video: Episode 1 – BBC News

BBC Launches VR Documentary Series Damming the Nile VR …

https://www.vrfocus.com/2018/02/bbc-launches-vr…

NewsNow: Grand Ethiopian Renaissance Dam news

https://www.newsnow.co.uk/h/World+News/Africa/Egypt/Ethiopia+Dam

Pagination

The Great Land Rush: The billionaire’s farm in Ethiopia

https://ig.ft.com/sites/land-rush-investment/ethiopia

 

1 Comment

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.