ሰኔ ፳፱ ቀን ፳፻፲ ዓ.ም. ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አሕመድ “ስንኖር ኢትዮጵያዊ ስንሞት ኢትዮጵያ ነን” ብለው አንድነታችንን የሚያጠናክር ንግግር ሲናገሩ የኢትዮጵያኒዝምን ፍልስፍና ጥቅም በሚገባ እንደ ገለጹት ተረድተናል። ቀጥለውም ኢትዮጵያን ከኢትዮጵያ መውሰድ ይቻላል!
ተጨማሪፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) መስከረም 29፣ 2020 ድንቁርና ከግንዛቤ ድክመት የተነሳ ሊከሰት የሚችል ነው ብሎ መገመት ድንቁርናን ዝቅ አድርጎ መመልከት ነው። ድንቁርና ከዚህ በላይ የሆነ ነው። በጣም ተንቀሳቃሽ፣ ቀናተኛ፣ ስግብግብና ካለአግባብ ለእኔ ይገባኛል
ተጨማሪበቅርቡ የቀድሞው የመረጃ [ኢንፎርመሺን] መረብ ደኅንነት ወኪል (ኢንሳ) ዋና ሥራአኪያጅ የነበረው ደጃዝማች [ሜጀር ጀኔራል] ተክለብርሃን ወልደአረጋይ ለአንድ ሬድዮ ጣቢያ በሰጠው ቃለምልልስ [ለመስማት ከፈለጉ በዚህ ድረገጽ አድራሻ https://www.facebook.com/seid.yimer.9210/videos/2657909104444913/ ይመልከቱ።] የሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ
ተጨማሪግርማ ብርሃኑ (ዶ/ር) E-mail: girma.berhanu@ped.gu.se ኢትዮጵያ በአሁኑ ጊዜ እንደ ሀገር በመቀጠል ረገድ በሠመረ በዳበረና ፀንቶ በቆየ ሉዓላዊነቷ ላይ የተጋረጠ ወይም ያጠላ አስተማማኝ ያልሆነ አስጊ ሁኔታ ላይ ትገኛለች፡፡ በወቅቱ ያሉት እሳቤዎችና መዋቀራዊ ማስተካከያዎች
ተጨማሪየሚሞሪያል ደይ ምሽት፤ በሜኖሶታ ግዛት፤ ለሲጋራ ግዥ የተከፈለን 20 ዶላር የተጭበረበረ ነው ያሉ የስቶር ጠባቂዎች፤ ለፖሊስ ባደረጉት ጥሪ ተይዞ፤ በፖሊስ እጅ ህይወቱ በጠፋው ጥቁር አሜሪካዊ፤ ጆርጅ ፍሎይድ ጉዳይ የተቀሰቀሰው ቁጣ፤ እስካሁን በአንድም
ተጨማሪየብሄርተኞች ቡፌ/ቡቲክ (“Boutique Nationalism”)1 ፕሮፌስር ኡቫል ኖኦም ሃራሪ የሄግልን ዴሊክቲካልና ሂስቶሪካል ማቴሪያሊዝም (ቁስአካል) ማርክስ በአፍጢሙ የቆመውን በእግሩ እንዲቆም አደረኩት ባለ መቶ አመቱ ፕሮፌስር ኡቫል ኖኦም ሃራሪ፤ በዓለም ብቸኛ የሰው ልጆችን የልብ ወለድ
ተጨማሪ“የዓለማችን ተፅእኖ ፈጣሪ ሶሻል ሳይንቲስት ፕሮፊሰር ኡቫል ኖአህ ሃራሪ ! በኢትዮጵያዊያን ከመቶ ሽህ ሰዎች አንዱ ብቻ የሚያውቀው ሚስጢር!!! በሰው ልጆች ህይወት አዲስ የዓለም ሥርዓት ለውጥ ይመጣል!!! ኢትዮጵያዊያን ከመንደር ፖለቲካ ዉጡና የዓለም አቀፍ
ተጨማሪበዘለቀ ወ.አ. ፤ ጆርጂያ ፤ አሚሪካ (ሰኔ 2000 አ.ም. በፈለገ-ዴሞክራሲ መጽሔት ቅጽ አንድ በደራሲው በተጻፈ ጽሑፍ ላይ ተመርኩዞ የቀለበ) መግቢያ በጀነቲክ ኢንጂነሪንግ ቴክኖሎጂ የተዳቀሉ የመግብና ሌሎች ሰብሎች (genetically modified crops) በብዙ ቦታዎች
ተጨማሪ(ክፍል ሁለት) ሻብያ፣ ወያኔና ኦነግ የጦር አበጋዞች መንግሥት!!! “የጦር አበጋዝ ማለት የግል ሽምቅ ወታደራዊ ኃይል በማደራጀት፣ ለግል ጥቅም ስልጣንና ኃብት ገንዘብ፣ ወርቅ፣መሬት ወዘተ የሚያካብት የዘር ፖለቲካ ተዋናይ ሲሆን ለወንዜ ልጆቹ የማንነት መታወቂያ
ተጨማሪ(ክፍል አንድ) ግርማ ብሩ፣ ሶፍያን አህመድ፣ ተክለወልድ አጥናፉ፣ ዮሐንስ አያሌው፣ አብርሃም ተከስተ፣ይናገር ደሴ፣ ባጫ ጊና አሁንም ያሉት ከርቸሌ፣ የሚገቡትም ከርቸሌ!!! “ብልፅግና ፓርቲ ጠንክረን ሰርተን ስልጣናችን ማራዘም ካልቻልን እና ምርጫ ተካሂዶ ሌላ ፓርቲ
ተጨማሪበPDF ያንብቡ…አድዋና ሕዳሴ የአድዋን ድል ስናስታውስ የሕዳሴን ግድብ ስኬታማ ለማድረግ የዓላማ አንድነት እንፍጠር “አምላካችን የባረከላትን ይህን ኃብቷን (ዐባይን) ለሕዝቦቻቸው ህይወትና ደህንነት ለማዋል እንዲጠቀሙበት ከጎረቤት ወዳጅ አገሮች ጋር በለጋስነት ለመካፈል ዝግጁ ብንሆንም፤ ይህን
ተጨማሪኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY የታላቁ የኢትዩጵያ ህዳሴ ግድብ ፕላን ለ (Ethiopian Grand Renascence Dam Plan B) ከሞኝ ደጃፍ፣ ሞፈር ይቆረጣል!!! I-አይነኬ!!! የድርድሩ ቀይ መሥመር ለመንግሥትና ለተደራዳሪዎች!!! የታላቁ የኢትዩጵያ ህዳሴ ግድብ ለሃገሪቱ የሚያስገኘው ገቢ
ተጨማሪሰማሃኝ ጋሹ (ዶ/ር) መግቢያ የኢትዮጵያ መንግስት በአገሪቱ ያለዉን አለመረጋጋት ለመቆጣጠር ያስችለኛል ያለዉን የጥላቻ ህግ ረቂቅ አዋጅ ይፋ በማድረግ ህጉን በማፅደቅ ተግባራዊ ለማድረግ በእንቅስቃሴ ላይ ይገኛል። አገሪቱ ዉስጥ ያለዉ የፖለቲካ አለመረጋጋት መፍትሄ የሚሻ
ተጨማሪየካቲት 17፣ 2020 “Whether you can observe a thing or not depends on the theory which you use. It is the theory which decides what can be observed.” Albert Einstein The ruling
ተጨማሪፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) የካቲት 14፣ 2020 “Whether you can observe a thing or not depends on the theory which you use. It is the theory which decides what can be observed.” Albert Einstein
ተጨማሪበዕውነት ወይም በሃቀኛ መረጃ የተደገፈ ውይይት የአገራችንን ችግር ለመፍታት ከሚያስፈልጉ ተቀዳሚ ነገሮች አንዱ ነዉ። በኢትዮጵያ መሰረተ-ልማትን በፍትሃዊነት ማዳረስ ተገቢ ከመሆኑም አልፎ ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ይረዳል። ዜጎችም ስለ መሰረተ-ልማቱ ስርጭት ግልጽ፣ ተዓማኝና ወቅታዊ
ተጨማሪየዘረኝነት ምንጭና የኢትዮጵያ ፖለቲካ ችግሮች ለትውልድ ረፋኢ – በሺፈራው ሉሉ እና እንግዳሸት ቡናሬ ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ተጨማሪአገራችን ኢትዮጲያ የብዙ ጎሳዎችና ቛንቛዎች አገር ናት። ከ 5000 አመት በላይ ታሪክ እንዳላት ብዙ ማስርጃዎች ያሳያሉ (1) ። በዘመናት የአገራችን ግዛት ሲሰፋና ሲጠብ የኖረ ሲሆን እንድዚሁም ጎሳዎችና ቋንቋዎቹም እንዲሁ ሲሰፍና ሲጠቡ ኖርዋል።
ተጨማሪከሁለት ሳምንት በፊት እንደ አውሮፓ አቆጣጠር የካቲት 1፥ 2017፤ የፌስቡክ ጓደኛዬ በፍቃዱ ዘ. ኃይሉ በፌስቡክ ገጹ ላይ “ይህንን በድጋሜ ማጋራት አስፈላጊ ይመስለኛል” ከሚል ማሳሰቢያ ሥር የሚከተለውን አስፍሮ ነበር፡፡ «…ዶናልድ ሌቨን (ዶ/ር) በሠራው
ተጨማሪ