ለተከበራቹህ ወገኖች የኮሮና ልምድ ከጀርመን – የከረርው ሎክዳውን መላላት፣ ፈጣን ምርመራ እና ክትባት ካለፈው በመቀጠል በ03.03.2021 ከዘጠኝ ሰዓታት ውይይቶች በኋላ የፌዴራል እና የሪጅናል ስቴት (ክልል) መንግስታት የኮሮና ጥብቅ ሎክ ዳውን እስከ መጋቢት ወር መጨረሻ እንዲቀጥል በመወሰን ተጨማሪ የኮሮና ሎክዳውን የማላላት የአፈጻጸም ሰሌዳ አጽድቀዋል። በዚህም መሰረት ሎክዳውኑ እስከ መጋቢት 28 2021 ተራዝሟል። በጀርመን የኮሮና ቫይረስ ስርጭትም
ተጨማሪMedical masks shielding on a white background with clipping mask. ለተከበራቹህ ወገኖች የኮሮና ልምድ ከጀርመን – የከረርው ሎክዳውን እና የህክምና ማስክ ግዴታ 19.01.2021 ካለፈው በመቀጠል በዛሬው ዕለት የጀርመን መንግስት ቻንስለር ክብርት አንጌላ ሜርክል ከፌዴራል መንግስታት ርዕሰ
ተጨማሪለተከበራቹህ ወገኖች ሁለተኛው ዙር የከረርው ጥብቅ ሎክዳውን – 07.01.2021 ካለፈው በመቀጠል ስለ ኮቪድ-19 ወረርሽኝ 2ኛ ማዕበል የተወሰነውን ጥብቅ ሎክዳውን የያዘውን ክፍል አስራ አንድን እንደሚከተለው አቀርባለሁ። የጀርመን መንግስት ቻንስለር ክብርት አንጌላ ሜርክል ከፌዴራል መንግስታት ርዕሰ መስተዳድሮች
ተጨማሪለተከበራቹህ ወገኖች ሁለተኛው ዙር ሙሉ ሎክ ዳውን – 13.12.2020 ሁኔታዎች በቅፅበት በመቀያየራቸው ከአለፈው በመቀጠል ስለ ኮቪድ-19 ወረርሽኙ 2ኛ ማዕበል የተወሰነውን ሎክዳውን የያዘውን ክፍል አስርን አቀርባለሁ። በዛሬው ዕለት ቻንስለር አንጌላ ሜርክል ከፌዴራል መንግስታት
ተጨማሪዛሬ ህዳር 22/2013 ዓ/ም ነው፡፡በዓለም ደረጃ የሚታወስ የኤች አይ ቪ – ኤድስ ቀን፡፡ ይሁን እንጂ ፣ቫይረሱን በጋራ ለመከላከል የገባነውን የቀደመ ቃል ኪዳን የምናድስበት ቀን መሆኑን ብዙዎቻችን ፈፅሞ ረስተነዋል፡፡ በእርግጥ የብዙዎቻችን አእምሮ የተወጠረው
ተጨማሪለተከበራቹህ ወገኖች የኮሮና ልምድ ከጀርመን – የ2ኛ ማዕበል ሎክዳውን 28.10.2020 ሁኔታዎች በቅፅበት በመቀያየራቸው ከአለፈው በመቀጠል ስለ ኮቪድ-19 ወረርሽኙ 2ኛ ማዕበል የተወሰነውን ሎክዳውን የያዘውን ክፍል ዘጠኝን አቀርባለሁ። በ8ኛው ገለፃ ከሶስት ቀናት ላይ እንዳስቀመጥኩት ፅሁፍን ሳልጨረስ ሁኔታዎች በፍጥነት እየተቀያየሩ ነበር። በዚህም የተነሳ በዛሬው
ተጨማሪፀጋዬ ደግነህ (ዶ/ር) ለተከበራቹህ ወገኖች የኮሮና ልምድ ከጀርመን – 2ኛው ዙር 24.10.2020 ይዘት- [አውሮፓ | አጠቃላይ ጀርመን | ምስራቅ ጀርመን | የበርሊን ሁኔታ | የኮሮና የትራፊክ መብራት | የጀርመን ፍርድ ቤቶች | የኮሮና መከላከል እርምጃ እና ስነምግባር | ኢኮኖሚያዊ እይታ
ተጨማሪባለፉት 24 ሰዓታት ለ8 ሺህ 115 ሰዎች በተደረገው የላብራቶሪ ምርመራ 889 ሰዎች በኮሮና መያዛቸው ተረጋግጧል። 12 ሰዎች ደግሞ ህይወታቸው ሲያልፍ በቫይረሱ የሞቱት ቁጥር 1108 ደርሷል። በዛሬው እለት 320 ሰዎች ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን
ተጨማሪለተከበራቹህ ወገኖች የኮሮና ልምድ ከጀርመን 10.09.2020 ይዘት- [ኢኮኖሚዊ እይታ | ትልቁ ሎክዳውን | መሰረታዊ ፍጆታ | ምግብ ቤቶች | ቴያትር እና ፊልም | ቸልተኝነት | ሰላማዊ ሰልፎች | ማጠቃልያ ነጥቦች ] ከአለፈው በመቀጠል ለኢትዮጵያ ቴክኒካዊ ይዘቱ እና
ተጨማሪአዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2012 በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 25 ሺህ 158 የላብራቶሪ ምርመራ 1 ሺህ 206 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች
ተጨማሪየሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን በዓለም ላይ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ክትባት ጥቅም ላይ እንዲውል መወሰኑን አስታወቁ። ክትባቱ በሞስኮ ጋመሌያ ኢንስቲቱዩት የተዘጋጀ መሆኑ የተነገረ ሲሆን በዛሬው ዕለትም ከሀገሪቱ ጤና ሚኒስቴር ማረጋገጫን አግኝቷል። ፕሬዚዳንቱም ሩሲያ
ተጨማሪየጤና ሚኒስትሯ የተቋማት አመራሮች ኮቪድ-19ን ለመከላከል አርዓያ በመሆንና ተጋላጭነትን ለመቀነስ የሚደረገውን ጥረት በማገዝ ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ አሳሰቡ። ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ መሆኑን ተናግረዋል። በአገሪቷ
ተጨማሪለተከበራቹህ ወገኖች የኮሮና ወረርሽኝ እና ምርጫ በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት የኢትዮጵያ ምርጫ መራዘሙን በተመለከተ ስለጀርመን ምርጫ ልምድ ለመግለፅ በአጭሩ እሞክራልሁ። የኢትዮጵያ ምርጫ ለመራዘሙ ምክንያት ተደርጎ የሚሰማው በወረርሽኙ የተነሳ የበለጠ ሊያጋልጥ የሚችለው ወይም አስቸጋሪው የምረጡኝ
ተጨማሪባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3775 የላብራቶሪ ምርመራ 185 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በሌላ መልኩ በትላንትናው ዕለት 115 ሰዎች (81 ከአዲስ አበባ፣ 23 ከአማራ ክልል፣ 6 ከኦሮሚያ ክልል፣ 2 ከሐረሪ ክልል፣ 2
ተጨማሪባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 5636 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ ሰባ ስድስት (176) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 3521 ደርሷል። ከጠቅላላው የላብራቶሪ ምርምራ ውስጥ 28 (17
ተጨማሪለተከበራቹህ ወገኖች የኮሮና ልምድ ከጀርመን 14.06.2020 ይዘት- [ኢኮኖሚዊ እይታ | ያልተጎዳ ዘርፍ ወይም በወረርሽኙ ያተረፉ | ኢኮኖሚውን ለማንቃቃት የተወሰዱ እርምጃዎች | ድጎማ እና ቅድመ ሁኔታዎች | ዴሞክራሲ እና የፖለቲካ አመራር | የስራ ባህል መቀየር | የጀርመን ጠረፍ | የገደቦች
ተጨማሪበኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 5141 የላቦራቶሪ ምርመራ ተጨማሪ 150 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው ተረጋገጠ። አጠቃላይ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 1636 መድረሱን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች 94 ወንድ እና
ተጨማሪመድኃኒቱ በአፍና አፍንጫ አካባቢ ያለውን ጀርምና ባክቴሪያ የሚገድል ነው ተብሏል **************************** አዲስ አበባ፡- ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚያስችል የአፍ መጉመጥመጫና ለአፍንጫ የሚሆን መድሃኒት እየሠራ መሆኑን ገለፀ፡፡ በዩኒቨርሲቲው የሕክምና መምህር የሆኑትና
ተጨማሪበአዲስ አበባ በኮሮና ቫይረስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር መበራከቱን ተከትሎ ምርመራው በስፋት እየተካሄደ መሆኑን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለፁ። የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ለኢዜአ እንደገለጹት የኮቪድ-19 ወረርሽኝ በአዲስ አበባ በኅብረተሰቡ ውስጥ
ተጨማሪከነዚህም መካከል 8 ወይንም 0.8% ሕይወታቸው አልፏል፡፡ የነዚህ ወገኖች ነፍስ ይማር፣ ለቤተሰብም መጽናናትን ይስጥልን፡፡ በጠና የታመሙት 4 ናቸው፡፡ የሞቱቱናን በጠና የተማሙትን ስንደመር ቁጥራቸው 12 ወይንም ሻይረሱ ከያዛቸው ሰዎች 1.2% የሚሆኑት ናቸው፡፡ ሻይረሱ
ተጨማሪበኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገ 3645 የላቦራቶሪ ምርመራ ተጨማሪ 30 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው ጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። በዚህም እስካሁን በሀገሪቱ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 429 ደርሷል። ባለፉት 24 ሰዓታት
ተጨማሪባለፉት ሁለት ሳምንታት የታየው የኮቪድ-19 ስርጭት በሁለቱ ወራት ውስጥ ከነበረው ይበልጥ አሳሳቢ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። እንደ ሃገርና እንደ አዲስ አበባ ከተማ ባለው የቫይረሱ አጠቃላይ ሁኔታ ላይ የጤና ሚኒስቴር፣ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩትና የከተማ
ተጨማሪተጨማሪ 35 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው በዚህም እስካሁን በሀገሪቱ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 352 ደርሷል። የጤና ሚኒስትሯ እንዳስታወቁት ቫይረሱ እንደተገኘባቸው የተረጋገጠው እድሜያቸው ከ18 እስከ 80 ዓመት የሆኑ 17 ወንድና 18 ሴት ኢትዮጵያውያን
ተጨማሪበዘለቀ ወ.አ. ፤ ጆርጂያ ፤ አሚሪካ (ሰኔ 2000 አ.ም. በፈለገ-ዴሞክራሲ መጽሔት ቅጽ አንድ በደራሲው በተጻፈ ጽሑፍ ላይ ተመርኩዞ የቀለበ) መግቢያ በጀነቲክ ኢንጂነሪንግ ቴክኖሎጂ የተዳቀሉ የመግብና ሌሎች ሰብሎች (genetically modified crops) በብዙ ቦታዎች
ተጨማሪ