ተመራቂ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን አሳፍሮ ከመቀለ ወደ አዲስ አበባ እየተጓዘ በነበረ አውቶብስ ላይ ማንነታቸው ባልታወቀ ታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት ቢያንስ ስድስቱ ሲገደሉ ሌሎች መቁሰላቸውን ከጥቃቱ የተረፉ የአይን እማኞች እና የሆስፒታል ምንጮች ለቢቢሲ ገለፁ። ባለፈው
ተጨማሪየካቲት 2 ቀን 2013 ዓም(10-02-2021) ምርጫ የሚፈልጉትን ከማይፈልጉት ነገር ለይተው የሚወስኑበት መግለጫ መንገድ ነው።ከሁሉም በፊት ግን መራጭና ተመራጭ ነገር መኖር አለበት፤ባይኖርም ለመፍጠር ችሎታና ፍላጎት ሊኖር ይገባል። የሚመረጠው ከብዛት ካሉት እንጂ በነጠላው ካለ ወይም
ተጨማሪ“In the mean time, when there were gathered together an innumerable multitude of people, insomuch that they strode one upon another, he began to say unto his disciples first of all, Beware
ተጨማሪበፈረንጆች አቆጣጠር ኦክቶበር 8, 2018 ከምሽቱ ከምሽቱ አራት ሰዓት ሆኗል:: ከሁለት ወራት የአዲስ አበባ ቆይታ በሁዋላ ወደሰሜን አሜሪካ ለመመለስ ከአዲስ አበባ ቶሮንቶ ለመብረር በተዘጋጀው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር ET502 አውሮፕላን ውስጥ
ተጨማሪኢትዮጵያ አታፍርም፤ (Ethiopia without Shame[1]) በጄፍ ፒርስ (By Jeff Pearce) (ተርጉም ፥ ሰማነህ ታምራት ጀመረ [2] ጥር 2013 ) ሲጀመር የአንድ ሀገር የስነልቡና ፅናት ከድንበር፣ ከወቅቱ መንግስታዊ አስተዳደር፣ ከዕዳውና ከውጭ ንግዱ በላይ
ተጨማሪየቅኝ ገዢዎች ሕልም በተደጋጋሚ በኢትዮጵያውያን ድባቅ ከተመታ በኋላ አንዱ ትኩረታቸው አዲሱ ትውልድ የነሱን ክፋትም ሆነ ሽንፈት እንዲረሳ በተቃራኒው ደግሞ በቀደምቶቹ ላይ የተፈጸመውን ግፍም ሆነ በጀግነነት የመከቱበትን ታሪክ እንዳያወሳ በማድረግ ተንኮል ላይ ነው።
ተጨማሪ. በምዕራብ ጎንደር ዞን ለኮሮና መከላከል ተግባር የተመደበ ገንዘብ ያለአግባብ ጥቅም ላይ እንዲውል ያደረጉ ሶስት የስራ ሀላፊዎች እስከ ስድስት አመት በሚደርስ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ። የምዕራብ ጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የህዝብ ግንኙነትና
ተጨማሪየኢፌዴሪ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ያለበትን ሕጋዊ ሓላፊነት እና ግዴታ እንደሚወጣ፣ እየተወጣም እንደሚገኝ ማረጋገጫ እንደሚሰጡ የቦርዱ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ ገለጹ። ሰብሳቢዋ ይህንን ያሉት ለፓርቲዎች አመራር አባላት፣ የፓርቲ እጩ ተወዳዳሪዎች እና በግላቸው ለሚተሳተፉ እጩዎች
ተጨማሪባሕር ዳር፡ የካቲት 08/2013 ዓ.ም በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን የሕግ ማስከበር ዘመቻው በስኬት ከተጠናቀቀበት ማግስት ጀምሮ ነዋሪዎች በነጻነት መደበኛ እንቅስቃሴ መጀመራቸውን ዞኑ አስታውቋል። መንግሥትም ዞኑን መልሶ ለማደራጀት መጠነ ሰፊ እንቅስቃሴ እያደረገ
ተጨማሪየምርጫው ሂደት በዚህ መልኩ መጀመሩ አሳዛኝም፤ አሳሳቢም ነው። በገዢው ፓርቲ ካድሬዎች ተደጋጋሚ ዛቻና ማስፈራሪያ ሲፈጸምበት የነበርው የኢዜማ አባል እና እጩ አቶ ግርማ ሞገስ በቢሸፍቱ ከተማ በጥይት ተመቶ መገደሉ እጅግ አሳዛኝ እና የምርጫውንም
ተጨማሪየኦነግ ሸኔ ቡድን አባላት የነበሩና የሠላም አማራጭ የተቀበሉ 436 ግለሰቦች ሥልጠና በመወስድ ከህዝብ ጋር እንዲቀላቀሉ መደረጉን የምዕራብ ጉጂ ዞን ጸጥታና አስተዳደር ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የጽህፈት ቤቱ ሀላፊ አቶ ደስታ ኢታና እንዳሉት የዞኑ
ተጨማሪየኦሮሞ ብልፅግና ከአማራ ሕዝብም ሆነ ከአማራ ብልፅግና ጋር ባለመስማማት ታሪካዊ ስህቶችን እንዳይፈፅም አስጠንቅቀዋል! ክሕወሓትም ሊማር ይገባዋል ብለዋል! . “የኦሮሞ ብልፅግና ያልተረዳው ሀቅ ቢኖር ጃዋርም ሆነ ቄሮ የሚባለው ለእኔ ስልጣን መልቀቅ ቅንጣት ሚና
ተጨማሪየአማራ ማህበር በዩናይትድ ኪንግደም ሞረሽ ወገኔ የአማራ ድርጅት
ተጨማሪወርሃዊ መግለጫ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) በከፍተኛ አመራሮች የሚመራ ቡድን ከዜጎች ደህንነት ጋር በተያያዘ ችግር ወደተፈጠረባቸው አካባቢዎች በመላክ በአካባቢው ያለውን ሁኔታ በመመርመር እና ነዋሪዎችን በማነጋገር ችግሮቹን በተመለከተ የሚደርስበትን ግኝትና መደምደሚያ ለሕዝብ
ተጨማሪየሀገራችን ዳር ድንበር በአባቶቻችንና በእናቶቻችን ደምና አጥንት ተለስኖ የተሠራ የማይነቃነቅ አምድ እንጅ እንደ ሰንበሌጥ አጥር ማንም በፈለገው ጊዜ እየጣሰው የሚገባ ድንበር አይደለም። አገሩንና ድንበሩን የማያስከብር ሕዝብ ለባርነት እንደተዘጋጀ ይቆጠራል። ለአንድ ዜጋ አገርና
ተጨማሪኢትዮጵያ በትግራይ ክልል የሚገኙ ለኤርትራውያን ስደተኞችን አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ ሁለት የስደተኛ ካምፖችን ሙሉ በሙሉ ልትዘጋ መሆኑን የስደተኞች እና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኤጀንሲ አስታወቀ። በትግራይ ክልል እየተከናወነ ስላለው የሰብአዊ ድጋፍ እና መልሶ ማቋቋም
ተጨማሪየአልጣሽ ብሔራዊ ፓርክ በድሮው አጠራር አላጥሽ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ጎንደር፤ ቋራ ወረዳ የሚገኝ ሲሆን ከ1930ቹ ጀምሮ ደን ከመሆን በዘለለ ጥብቅ ደን በመሆን በህብረተሰቡ ሲጠበቅ ቆይቷል፡፡ በርካታ ጥናቶች ከተካሄዱ በኋላ የአካባቢው
ተጨማሪዋሺንግተን ዲሲ — መግለጫውን በጋራ ያወጡት የአውሮፓ ኅብረት ከፍተኛ ተጠሪና ምክትል ፕሬዚዳንት ጆሴፕ ቦሬል፣ እዲሁም የኅብረቱ ኮሚሽነሮቹ ዪታ ኡርፒላይነን እና ያኔዝ ሌናርቺች ናቸው። ትግራይ ክልል ውስጥ ሰብዓዊ እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ለማድረስ የሚያስችል ሁኔታ በመጠኑ
ተጨማሪ«የሀገራችን ኢኮኖሚ ካደገ ፖለቲካችን እና ማህበራዊ ሕይወታችን የተረጋጋ ይሆናል» አቶ በላይነህ ክንዴ የበላይነህ ክንዴ ኮርፖሬት ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ በላይነህ ክንዴ ወደ ንግዱ ዓለም የገቡበት አጋጣሚ የሕይወትን አስቸጋሪ ገጽታ ለመሻገርና እና ከአልረታም
ተጨማሪጽ/ቤቱ የአማራ ክልል ህዝብ ዝክረ-ታሪክ ማዕከል Amhara Region people memoirs Center በሚል ስያሜውን መቀየሩን በዛሬው እለት ይፋ አድርጓል። ነባሩ ስያሜ የአማራ ክልል ህዝቦች ሰማዕታት መታሰቢያ ሀውልት ጽ/ቤት የሚለው በውስጡ ከ1973-1983 ድረስ የአስር
ተጨማሪይነጋል በላቸው (yinegal3@gmail.com) February 6, 2021 “ከሰው መርጦ ለሹመት፣ ከእንጨት መርጦ ለታቦት” የሚለው ግሩም ብሂል ዱሮ ቀረ፡፡ ዛሬ ዛሬ እምባጮም ደደሆም ብሣናም ለታቦትነት ሳይመረጡ አይቀሩም፡፡ እንደአቢይ አህመድ ያለ ሀሰተኛና አስመሳይ ጠ/ሚኒስትር
ተጨማሪየአዲስ አበባንና ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደሮች የምርጫ ቀን ፖለቲካዊ አንድምታ አለው በሚል የሚነሱ ሀሳቦች የተሳሳቱ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዋና ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ አስታወቁ። ከፍተኛ የጸጥታ ችግር ባለበት አካባቢ ምርጫ እንደማይደረግም ተናግረዋል።
ተጨማሪየህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 10ኛ መደበኛ ስብሰባ ሦስት ረቂቅ አዋጆችን መርምሮ ያጸደቀ ሲሆን፤ የምርጫ ጉዳዮችን የሚመለከተውን ደንብ ደግሞ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ መርቷል፡፡ በቀዳሚነት የቀረበው ረቂቅ አዋጅ ለገጠር ልማታዊ ሴፍትኔት የሚውል
ተጨማሪበመላው ዓለም ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች
ተጨማሪ