በል ሱስህን ጠጣ! – በላይነህ አባተ

/

የለገሰ ሎሌ ገልብጦ ባርኔጣ፣ “ኢትዮጵያ ሱስ ናት!” እያለ ሲመጣ፣ እልል ብለህ ወጣህ ሙዝ እንዳየ ጦጣ፡፡ እግዜር ለሰዎች ልጅ አይምሮ የሰጠው፣ ያለፈን መርምሮ እንዲተነብይ ነው፡፡ ከሃያ አመት በላይ ኢትዮጵያን ያደማው፣ በሁለት ጀምበር ውስጥ

ተጨማሪ

ኬኔዲ መንገሻና አበበ መለሰ በድሬዳዋ

አንድ ጊዜ ኬኔዲ መንገሻና አበበ መለሰ ድሬዳዋ ተጉዘው ሳሉ ፡ አንዲት ነብሰጡር የአርብቶ አደር ሴት ግመሏን እየጎተተች እየሄደች ድንገት ተዝለፍልፋ ትወድቃለች ። በዚን ጊዜ ባሻገር ካለው በረንዳ ቁጭ ብለው የነበሩት አበበ መለሰና

ተጨማሪ

ብዘነሽ በቀለ የናት ውለታዋ

የናት ውለታዋ ባወሳ እወዳለሁ ደግነቷ ብዙ መሆኑን አውቃለሁ ወላጅ እናት እኮ ፍፁም በመነፈሷ ልጇን ትወዳለች አብልጣ ከራሷ ዘጠኝ ወር በሆዷ ከዛም በጀርባዋ ጡታቷን እያጠባች እኔን ማሳደጏ ዘወትር ይሰማኛል የናቴ ድካሟ ጥራ በማሳደግ

ተጨማሪ
1 2 3 31