አለማየሁ ገብረ ማሪያም *** ይህ መጣጥፍ በእንግሊዘኛ ከፃፍኩት የተተረጎመ ነው። የአማርኛ ፅሁፉን አተረጔገም ጥያቄ ካለ እንግሊዘኛዉን ይመልከቱ። *** የደራሲው ማስታወሻ-እኔ በባይደን አስተዳደር በኢትዮጵያ ስላለው የአሜሪካ ፖሊሲ እጅግ በጣም ተስፋ-ቢስነት ባለው ትንበያዬ ላይ የተናገርኩትን
ተጨማሪሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) የአለም ዓቀፍ የገንዘብ ተቌም (IMF) የብድር ጣረሞት በኢትዮጵያ አንዣቦል አለ፡፡ በዲሴንበር 2019 እኤአ አይኤምኤፍ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር በሦስት አመት ፕሮግራም 2.9 ቢሊዮን ዶላር ለማበደር ስምምነት አድርጎ ነበር፡፡
ተጨማሪታዬ ደንደዓ የሚባል ኦነግ/ኦህዴድ ሰሞኑን አብን ለምን ተቃወምኩት የሚል ትንታኔ ሲሰጥ አይቸዉ አሳቀኝ::በቃ እነሱ ብቻ ብልጥ የሆኑ ይመስላቸዋል:: ታዬ ደንደዓ የዝንጀሮ ተጠይቁን ደርድሮ አብንን የተቃወምኩት በዚህ ምክንያት ነዉ ይለናል::የኦሮሞ አክራሪ ፖለቲከኞች
ተጨማሪሚሊዮን ዘአማኑኤል የስድስተኛው ዙር የምርጫ ውድድር ተሣታፊ ለሆኑ ፖለቲካና ፖለቲከኞች ሃገራችሁን ምን ያህል ታውቃላችሁ ? የህዝቡን የሥራ አጥነት ችግር በምን ዘዴ ማቃለል ትችላላችሁ ? የሃገሪቱን ኢኮኖሚ ሁኔታ ምንያህል ትገነዘባላችሁ? ፓርቲያችሁ ምርጫውን ቢያሸንፍ
ተጨማሪአምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ) አራት ኪሎ የተገሸረው ዘንዶ እምብርት የለውም፤ በመሆኑም መቼም ቢሆን አይጠግብም፡፡ ቀለቡም የሰው ሥጋና ደም ነው፡፡ ካለደም ግብር ዘንዶው እስትንፋስ የለውም፡፡ ዘንዶ በተፈጥሮው ርህራሄና ምሕረት አያውቅም፡፡ ይህ ወጣት ዘንዶ ትናንሽና
ተጨማሪአንድነት ይበልጣል – ሐዋሳ – የካቲት 15 / 2013 ዓ.ም. መነሻ ፍሬ ነገር የሲዳማ ዞን ወደ ክልልነት “ስላደገ”፣ መስተዳድሩ የክልል ምስረታ ክብረ በዓል ዛሬ የካቲት 15 / 2013 ዓ.ም. አክብሯል፡፡ በዚህ በዓል
ተጨማሪፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) የካቲት 22፣ 2021ዓ.ም መግቢያ ከሞላ ጎደል የአገራችንንም ሆነ የሌሎችን አገሮች የወጣ ውረድ ትግልና እዚህ ደረጃ ላይ በመድረስ እንደማህበረሰብ የመኖርን ሁኔታ ስንመለከት በሁሉም አገሮች ውስጥ አንዳች ዐይነት ስሜት መዳበር ችሎ ነበር
ተጨማሪአባቴ እና ወንድሙ በኦሮሞ ምድር ሀብት አፍርተው ትዳር መሥርተው ወልደው ከብደው ይኖሩ ነበር:: ከእለታት በአንዱ ቀን የኦሮሞ አባ ገዳዎች እባቴን እና አጎቴን ጠርተው እንዲህ ሲሉ ጠየቋቸው:: “ሀገራችን ሀገራችሁ ልጆቻችን ልጆቻችሁ ናቸው:: እስካሁን
ተጨማሪመንግስት በማንኛውም ጊዜ በአጠቃላይና በምርጫ ጊዜ ደግሞ በተለይ ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶችን ማክበርና ማስከበር ተፈጥሯዊ ግዴታው መሆኑ ይታወቃል። እነዚህ መብቶች መንግሥት ሲፈልግ የሚቸራቸው ሳይፈልግ ደግሞ የሚነሳቸው፤ ሲችል በግልፅ፤ ካልተመቸው በስውር፤ ወይም ደግሞ ፍትሃዊነት
ተጨማሪየእማየን ወደ አባየ እንዲሉ ነገር… ሰሞኑን የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ግእዝ ከተባለ ሚዲያ ጋር በነበራቸው ቃለ መጥይቅ ስለ ወልቃይት ጠገዴና ራያ ጥያቄ ቀርቦላቸው ነበር። በመልሳቸውም “በሃይልና በሱሬ የምትሄድ ክልል የለችም”
ተጨማሪAl Mariam’s Commentaries February 16, 2021 *** ይህ መጣጥፍ በእንግሊዘኛ ከፃፍኩት የተተረጎመ ነው። የአማርኛ ፅሁፉን አተረጔገም ጥያቄ ካለ እንግሊዘኛዉን ይመልከቱ። *** መጣጥፍ በእንግሊዘኛ ከፃፍኩት የተተረጎመ ነው። የአማርኛ ፅሁፉን አተረጔገም ጥያቄ ካለ እንግሊዘኛዉን ይመልከቱ። ***
ተጨማሪየእርስ በርስ ጦርነት፣ መንሥዔው፣ መዘዙና መፍትሔው (ከሌሎች አገራት የርስ በርስ ግጭቶች የምንማረው ካለ) wakwoya2016@gmail.com ስቶክሆልም፣ ጥር 2021 ዓ/ም **** መግቢያ በአገራችን በተለያዩ ክፍላት እየተከሰቱ ባሉ የርስ በርስ ግጭቶች ምክንያት፣ የዜጎች መገደልና
ተጨማሪFebruary 15, 2021 ጠገናው ጐሹ ስለ ሞራል (moral) መሠረታዊ ምንነት ስንነጋገር በመልካም (ጥሩ) ነገር እና በመጥፎ (በጎጅ) ነገር መካከል የሚኖረውን ወይም ያለውን ልዩነት ተገንዝቦ ወይም ተረድቶ ከመልካሙ ነገር ጋር በፅዕናት በመቆም መጥፎውን (ጎጅውን) ስለ መፀየፍና ስለ መዋጋት ፣ ወይም ተቃራኒውን ሆኖና አድርጎ ስለመገኘት ሰብእና ነው የምነጋገረው። ስለ አድርባይነት (opportumism) ስንነጋገር ደግሞ በአገር ወይም በማህበረሰብ ወይም በቡድን
ተጨማሪሰሞኑን ደግሞ የትግራይ ብልፅግና እና የትግራይ ሊህቃን፣ወልቃይትና ራያ ወደትግራይ ይመለሱ ማለታቸዉን ተከትሎ ፣ በአማራ አክቲቢስቶችና ሊህቃን ጠንከር ያሉ ምላሾች እየተሰጡ መሆኑን ተመልክቻለሁ። ይገርማል! የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር፤የትግራይ ብልፅግና እንደ አጠቃላይ ደግሞ የትግራይ ህዝብ፥ወልቃይትና
ተጨማሪይህ በመጪ ግንቦት የሚታሰብ ብሄራዊ ምርጫ በዓይነቱም ፣በይዘቱም ሆነ በዉጤቱ የተለየ እና ትልቅ አመኔታ እንደሚጠበቅ እየሰማን ነዉ ፤መቸም ከመስማት ዉጭ የመሰማት ዕድል እና ፋንታ ስለሌለን አሜን ብሎ ከማየት ዉጭ ምርጫ የለም እና
ተጨማሪአገራችን ብዙ እንደ ንጋት ኮከብ የደመቀ ስብዕና ያላቸዉ እና የነበራቸዉ ከደቂቅ አስከ ሊቅ ባለቤት ብትሆንም ምን ይዞ መጣ ፤ ምን አሉ የሚል እንጅ ለህዝብ እና ለአገር አንድነት የሚበጅ ነገር መስማት ሆነ ማሰማት
ተጨማሪከፍትህ ይንገስ በተደጋጋሚ እንደሚገለፀው የህወሓት ሰዎች ትግል ሲጀምሩ እንደ ዋነኛ አላማ አድርገው የተነሱት ቁጥር አንድ ጠላቶቻችን ናቸው ብለው የሚያስቧቸውን አማራንና ኦርቶዶክስን በማዳከም ታላቋን ትግራይን መመስረት ነበር። ይህንንም በማኒፌስቷቸው አስፍረው ረዘም ላለ ጊዜ
ተጨማሪ1.ልሳነ-አግራሞት ወአጠይቆ እንደመንደርደሪያ ጎበዝ ዘንድሮ ምን ነካን? ምን አይነት ክፉ ተውሳክስ ተጣባን ይሆን? ኧረ ለመሆኑ ኦሮምያ ምኑን ብታግበሰብሰው ይሆን በዚህ ደረጃ ሆዷ ምንነቱ ባልለየ አሸር በአሸር ግብስባስ ተወጥሮ ሲያጥወለውላትና ቀኑን ሙሉ ክልብሽ
ተጨማሪበገሀዱ አለም ውስጥ በማንም መሻት የማይለወጥ አንድ ነገር አለ፡፤ እርሱም “እውነት” ነው፡፡ ወያኔና ኦሮሙማ በየተራ ታላቁዋን ኢትዮጵያን በየራሳቸው ንባብና ምልከታ ሊፈጥሯት ብዙ ሲጥሩ ተመልክተናል፡፤ አንደኛው ከሽፎበት ተወግዷል፡፡ ሁለተኛውም የቁልቁለቱን ጉዞ ተያይዞታል፡፡ እስካሁን
ተጨማሪእጅግ አምርሬ ከምጠላቸው የኢሕአዴግ ሰዎች አንዱ ታምራት ላይኔ ነበሩ። ሌላው ደግሞ ስዬ አብራሃ። አቶ ታምራት ከጓዶቻቸው ጋር ኢሕአፓ ብለው በሕብረ ብሔራዊ ትግል ተነስተው፣ ቀጥለውም ኢህዴን ብለው ሌላ ሕብረ ብሔራዊ ትግል መሥርተው፣ በመጨረሻ
ተጨማሪየኢትዮጵያ መንግሥት በሚያራምደው የጦርነት ኢኮኖሚ በፊች ሬቲንግ ሲሲሲ የዕዳ ምደባ ተርታ መውረዱ ተገልፆል፡፡ የኢትዮጵያ ዓየር መንገድና ቴሌኮሙኒኬሽን ከግል አበዳሪዎች 3.3 ቢሊዮን ዶላር ዕዳ ውስጥ መዘፈቃቸው ታጋልጦል!!! ቴሌኮም ለብልጽግና ፓርቲ አምስት መቶ ሚሊዮን
ተጨማሪበዓለማችን ከተመዘገቡ ጨካኝ ሰዎች ከኔሮን ቄሳር የከፋ እንደሌላ ብዙዎች ይናገሩለታል፡፡ በታሪክ የምናውቀውን የጀርመኑን ሒትለርን ኔሮን ቄሳር በብዙ እጥፍ በሆነ ጨካኝነት እንደሚበልጠው የታሪክ ምሁራን ይናገራሉ፡፡ ይሄ እንዲህ በአረመኔነቱ ተወዳዳሪ የሌለው ሰው በሰማዕታት ዘመን
ተጨማሪአስማማው ዓለሙ (slgalemu@gmail.com) የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አበቤ በአዲስ አበባ የመሬት ወረራ ቅርምት ውስጥ እጇ እንደሌለችበትና እንደ በይ ተመልካች ወይም እንደ ሪፖርተር ጋዜጠኛ በዝርፊያ ስለጠፋ የከተማ መሬትና እንደ እንጉዳይ ያለ
ተጨማሪአንቺ ታቦኪያለሽ ውሻ ይደፋብሻል አሉ፡፡ ኢትዮጵያውያን እነ አብይ በብቃት ሳይሆን በኤኙማ (ማንነት) በየአገሩ በመደቧቸው የአገሪቱን ቆንሲላዎችና ኤምባሲዎች በተቆጣጠሩት የብልፅግና አማኞች ምክነያት ከፍተኛ የሆነ የአለም አቀፍ ግንኙነት ውድቀት ደርሶባት እያየን ነው፡፡ ይሄን ተከትሎ
ተጨማሪ