ኢትዮጵያ በቀጣዮቹ አሥር ዓመታት ለተለያየ አገልግሎቶች የሚውሉ ሦስት ሳተላይቶችን እንደምታመጥቅ የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ። የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዲሳ ይልማ እንደገለፁት፤ በቀጣዮቹ አሥር ዓመታት ውስጥ
ተጨማሪኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ከቻይናው ታዩዋን ከተማ የሳተላይት ማስወንጨፊያ ማዕከል ወደ ህዋ ያስወነጨፈቻትን ˝ኢት አር ኤስ ኤስ 1˝ በይፋ ከቻይና ተረከበች። ኢትዮጵያ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ ታህሳስ 10 ቀን 2012 ዓ.ም ሳይተላይቷን ማስወንጨፏ የሚታወስ
ተጨማሪአዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ በቴክኖሎጂው፤ በሚሸፍነው ቦታ፤ በተልዕኮውና በእድገት ዑደት ለየት የሚያደርጋትን ‹‹ ET SMART RSS ›› የተሰኘች ሳተላይት በ2013 ዓ.ም በመጀመሪያ አራት ወራት ውስጥ ልታመጥቅ መሆኑን የኢትዮጵያ እስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ።
ተጨማሪለሁሉም የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ለሁሉም የግል ዩኒቨርስቲዎች ለክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ጤና ቢሮዎች ለክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ሳይንስና ቴክኖሎጂ ቢሮዎች ለብሔራዊ የCOVID-19 ምርምር ግብረ-ሀይል አባል ተቋማት ለፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኤጄንሲ ለፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኢንስቲትዩት ለከፍተኛ ትምህርት ጥራትና
ተጨማሪሰሞኑን የልውጥ ዝርያን ወሬ አስመልክቶ መነሻው ምን እንደሆነ ለእኔ ግልጽ አልነበረም፡፡ ብዙዎች ትክክለኛው መረጃ ኖሯቸው ሳይሆን ከወሬ ወሬ የሰሙትን ነበርና የሚያደርሱን፡፡ ጉዳዩን ከየት እንደጀመረ ለማወቅ አስቤ ስፈልግ አገኘሁት፡፡ ብዙዎች ለመንግስት ቀረብ ያለ
ተጨማሪሰሞኑን ብዙ ከሚነገርላቸው ጉዳዮች አንዱ የልውጥ ሕያዋን (ጂኤምኦ) ጉዳይ በኢትዮጵያ ነው፡፡ ይሄ ጉዳይ በዚህ ወቅት ለምን እንዲህ እንደ ተዛመተ እስካሁንም ለእኔ ግልጽ አደለም፡፡ የጥጥ ልውጥ ዘር ኢትዮጵያ ከውጭ ልታመጣ ነው ወይም አመጣች
ተጨማሪበዘለቀ ወ.አ. ፤ ጆርጂያ ፤ አሚሪካ (ሰኔ 2000 አ.ም. በፈለገ-ዴሞክራሲ መጽሔት ቅጽ አንድ በደራሲው በተጻፈ ጽሑፍ ላይ ተመርኩዞ የቀለበ) መግቢያ በጀነቲክ ኢንጂነሪንግ ቴክኖሎጂ የተዳቀሉ የመግብና ሌሎች ሰብሎች (genetically modified crops) በብዙ ቦታዎች
ተጨማሪ