የአባላችን ግርማ ሞገስ ለገሰ ግድያን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) በሀገራችን በሁሉም አካባቢዎች አባላትን በማደራጀት እና መዋቅሮችን በመዘርጋት በሀገራችን ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ እንዲሁም የሀገር
ተጨማሪበዓለም አቀፍና አገር አቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅቶች የመጀመሪያ ደረጃ መረጃ መሰረት በማይካድራ 740 በላይ ሰዎች ጭካኔ በተሞላበት ሁኔታ ተጨፍጭፈው የተገደሉበት ዛሬ 90ኛ ቀኑ ነው። በዚች ከተማ በአብዛኛው የአማራ ተወላጆች ላይ ጥቅምት
ተጨማሪየኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) “መንግሥት ያለ አይመስልም ነበር” የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያን ተከትሎበተከሰተው የፀጥታ መደፍረስ ምክንያት የተፈጸሙ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት ምርመራ ሪፖርት https://drive.google.com/file/d/1DjJ3lXIrYZ6s2TJKWuFVZAmRYrnfFAO1/view?usp=sharing
ተጨማሪተናዚ ተሂትለር ተጅብም የከፋ፣ ተገደል የሚጥል ተነነፍሱ ገላ፣ ሺልን ተሆድ አርዶ ጉበት የሚበላ፣ አውሬ ተዱር ወጥቷል ሞረሽ ተጠራራ! ተራራ ላይ ወጥተህ መለከቱን ንፋ፣ አዋጅ ብለህ ንገር አገር ምድሩ ይስማ፣ የአበደ አውሬ እረብቷል
ተጨማሪእስኪ ፍቀዱልኝ ……… !!! ልፃፍ ስለ ጎጃም _ ለትውልድ ሀገሬ ፣ ከ ማሆይ ገላነሽ _ ቅኔን ተበድሬ ፣ ዜማውን ተውሼ _ ከአድማሱ ጀምበሬ ፣ ከሐዲስ አለማየሁ _ ቃላትን ቆጥሬ ፣ ከጎጃም አርበኞች
ተጨማሪየኢትዮጵያውያን የዘር ፍጅት መከላከል ንቅናቄ በአውሮፓ Ethiopians Genocide Prevention Movement in Europe ጋዜጣዊ መግለጫ 29 December-2020 የጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድን ወደ ስልጣን መምጣት ተከትሎ በስው ልጆች ላይ እየተፈጸመ ያለው ማቆሚያ ያልተበጀለት ማንነት
ተጨማሪበላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) “እግዚአብሔርም ..ሰውን በመልካችን እንደ ምሳሌአችን እንፍጠር” አለና እግዚአብሔር ሰውን በመልኩ ፈጠረው፡፡ ዘፍ ፩፡ ፳፮-፳፯. ይህ መለኮታዊ ቃል አማራ ክስድስት ሺ ዘመናት በላይ ኑሮህን የመራህበት ቃል ነው፡፡ በዚህ ቃል መሰረትም
ተጨማሪማክሰኞ ሌሊት ሰዎች በቤታቸው ውስጥ ተዘግቶባቸው ተቃጥለዋል፣ በመቶዎች ተጨፍጭፈዋል። ከሁለት መቶ በላይ አስከሬን ተነስቷል። መተከል፣ ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል። እዚያው ጳጉሜ ላይ 180 ሰው በትምህርት ቤት ተሰብስቦ የተጨፈጨፈበት ቡለን ወረዳ፣ መተከል። ሰኞ ጠ/ሚ
ተጨማሪለመተከሉ እልቂት ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ ከፍተኛ የክልል እና የፌደራሉ ባለሥልጣናት ተጠያቂዎች ናቸው። ሽመልስ አብዲሳን ካባ ያለበሰች አገር ገና ብዙ የመተከል፣ ብዙ የሻሸመኔ፣ በዙ የማይካድራ፣ ብዙ የወለጋ አይነት እልቂቶችን ልታስተናግድ ትሽላለች። ዛሬ በመተከል
ተጨማሪታኅሣሥ 14 ቀን 2013 ዓ.ም. ቤኒሻንጉል ጉሙዝ፡ የሰዎች ደኅንነት ማረጋገጥ ቀዳሚው የመንግሥት ግዴታ ነው ታኅሣሥ 13 ቀን 2013 ዓ.ም. በቤኒሻንጉልጉሙዝ ክልል፣ መተከል ዞን፣ ቡለን ወረዳ፣ በኩጂ ቀበሌከለሊቱ 10፡00ሰዓትላይ የታጠቁ ኃይሎች በእንቅልፍ ላይ
ተጨማሪበማይካድራ ጭፍጨፋ የተገደሉ አማራዎቸ ቁጥር ሊያሻቅብ እንደሚችል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አፈፃፀም እየመረመረ ያለው ቦርድ ገልፆአል። ወንጀሉ እጅግ ዘግናኝና ዘርን መሰረት ያደረገ ስለመሆኑ የመርማሪ ቦርዱ አባላት ያነጋገሯቸው የአይን እማኞችና ከግድያ ሙከራው የተረፉ ወገኖች
ተጨማሪየማይካድራው አረመኔያዊ ጭፍጨፋ ከታሰበውም በላይ ዘግኛኝና አስደንጋጭ እየሆነ መጥቷል፡፡ አሁንም ብዙ ያልተሰሙና ቆይተው ሊወጡ የሚችሉ ዘግኛኝ እውነቶች እንደሚኖሩ ይገመታል፡፡ አሁን እየሰማንና እያየን ያለንው ደግሞ እነዚሁ አረመኔዎች በስደተኝነት ስም ወደ ሱዳን እንደገቡና በተባበሩት
ተጨማሪበዚህች አገር እና ህዝቦች ላይ በኢትዮጵያ እና ኢትዮጵዊነት ላይ የጥፋት ሴራ ተልዕኮ አስፈጻሚዎች ምኞት የተጀመረዉ ዛሬ ሳይሆን ከ18ኛዉ ክ/ዘመን የሚነሳ እንደሆነ ዛሬም በእኛ ዘመን የሚታዩ እዉነታወች አሉ ፡፡ የዘመናችን ታሪካዊ እና ወደር
ተጨማሪበትግራይ ክልል ማይካድራ ከተማ ጥቅምት 30 ቀን 2013 ዓ.ም በወቅቱ በስልጣን ላይ በነበረው የአካባቢው መስተዳድር የጸጥታ መዋቅርና ሳምሪ በተባለ ኢ-መደበኛ የወጣቶች ቡድን የተፈጸመው ጥቃት፤ ግድያ፣ ጉዳትና ውድመት፤ ጠቅላላ ድርጊቱና ውጤቱ ግፍና ጭካኔ
ተጨማሪህወሓት በዓለም አቀፍ የጦር ወንጀልና የዘር ማጥፋት በመፈጸም ሊጠየቅ እንደሚገባ ምሁራን ገለጹ፡፡ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉ የፌደራሊዝምና የግጭት አፈታት ምሁራን እንደገለጹት ቡድኑ በሀገሪቱ በተለያዩ አካባቢዎችም ሆነ በማይካድራ በፈጸማቸው ወንጀሎች ከተጠያቂነት አያመልጥም
ተጨማሪከዘረኝነት ችግሮች ልጀምር፡፡ ዘረኝነት ጥምባት መሆኑን፣ ህክምናውም ሞት ብቻ መሆኑን ብዙዎቻችን ትንናገር ሰንብተናል፡፡ አለመታመን አንዱና ዋናው የዘረኝነት ችግር ነው፡፡ በዘረኝነት የተዋቀረ መንግሥት ሥልጣን ከያዘ የሚመድባቸው ባለሥልጣናትና የሚቀጥራቸው የመንግሥት ሠራተኞች ሁሉም ባይሆኑ በአብዛኛው
ተጨማሪጋዜጠኛ ተመስገን በፍትህ መፅሄት ላይ ከውስጥ አዋቂ አገኘሁት የሚለው መረጃ “ወ/ሮ አዳነች አበቤ በአካውንታቸው ውስጥ 40 ሚሊየን መገኘቱን በመጥቀስ በፓርቲ ግምገማ ሲደረግባቸው እሳቸውም ማን ይህን ያህል ብር በአካውንታቸው እንዳስገባ እንደማያውቁ ሆኖም የሆነ
ተጨማሪጥቅምት 2 ቀን 2013 ስብስብ ለሰብአዊ መብቶች በኢትዮጵያ በመስከረም ወር 2013 ዓ/ም በኢትዮጵያ ውስጥ ስላለው የሰብአዊ መብት አያያዝ ረገድ የተስተዋሉ ዋና ዋና ክስተቶችን መሰረት በማድረግ ይህንን ጋዜጣዊ መግለጫ አውጥቶል፡፡ በመተከል ዞን የደረሰ
ተጨማሪ“ዐማራን እየገደሉ ኢትዮጵያን መግዛት የከሰረ ፖለቲካ ነው” የጎንደር ሕዝብ በሰላማዊ ሰልፍ ያሰማው መፈክር “በእኔ ዘመን አሳዳጅና ተሰዳጂ አይኖርም” ጠ/ሚንስትር ዶር ዐብይ አሕመድ አሊ ክፍል አንድ ከፍተኛ ትኩረት ከሰጠሁት ከሕዳሴ ግድብ ትንተናና ሙግት
ተጨማሪሀገርችን ኢትዮጵያ በህዋት መራሹ ጎጥኛ ቡድን መዳፍ ስር በነበችበት 27 የስቃይ ዘመናት ከፍተኛ የሀገርና ፣የህዝብ ፣ዐንጡራ ፣ሐብት እንዲሁም በርዳታና፣ በብድር የሚመጡትን ጨምሮ መመዝበሩ ሀገር ያወቀው ፀሀይ የሞቀው ሀቅ ነው ባለፉት ሁለት አመታት
ተጨማሪበላይነህ አባተ (abatebeai@yahoo.com) እንደ ወግ ባህሉ በአዲስ ዓመት ልጃገረዶች በአደይ አበባ፣ በጠልስም፣ በመስቀል፣ በድሪ፣ በአንባርና በአልቦ ተውበው አበባየሁ ሆይን ይዘምሩ ነበር፡፡ ዛሬ ግን እነዚህ ልጃገረዶች ክር አስረው፣ ፊታቸውን ልጠው፤ ራሳቸውን ተላጭተውና ማቅ
ተጨማሪየትላንቱ የካቢኔዎ ውሳኔ ‘ፍየል ከመድረሷ …’ ስለሆነበኝ የሚከተሉትን ጥያቄዎች አንስቻለሁ፤ + የኮንዶሚኒየም ቤቶች ፕሮጀክት መስተዳድሩ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ ስንት ሰዎች ተመዘገቡ? + ስንት ሰዎች ተመዝግበው እስከ ዛሬ ድረስ ቁጠባውን ሳያስተጓጉሉ ከፈሉ? +
ተጨማሪከታገቱ ዘጠኝ ወር የሞላቸውን የደንቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ለማሰብና መንግስት ላይ ጫና ለመፍጠር ያለመ ውይይት ተዘጋጀ። – ከደንቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ሲመለሱ ደብዛቸው የጠፋው 17 ተማሪዎች የመጨረሻ ሁኔታ ሳይታወቅ ትናንት ዘጠኝ ወር ሞልቷቸዋል፡፡ – ከዚህ
ተጨማሪከልክ ያለፈም ትዕግስት፤ ከልክ ያለፈም የኃይል አጠቃቀም መንግስታዊ ባህሪዎች አይደሉም። አንዱ የመንፈሳዊ ሰው ሌላው የአፋኝ ቡድን ባህሪዎች ናቸው። ቀኝህን ሲመታህ ግራህን ስጠው የሚለው መንፈሳዊ አስተምህሮት የመንግስት ባህሪ አይደለም፤ ሊሆንም አይችልም። መንግስት ቀኝ
ተጨማሪ