የሕብር ሬዲዮ ሰኔ 14/15 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

በአሜሪካ ከጆርጅ ፍሎይድ ግድያ ጀምሮ የተነሳው ተቃውሞና የፍትሕ ጥያቄ ላይ ኢትዮጵያውያን የት ጠፋን? ለራሳችን እና ለልጆቻችን ስንል በፖለቲካ ሥርዓቱ እንዴት እንሳተፍ? ውይይት ከአትላንታ ቲኬ ሾው አዘጋጅ ተካ ከለለና ከመጀመሪያው ትውልደ ኢትዮጵያዊ የኔቫዳ

ተጨማሪ

የሕብር ሬዲዮ ሰኔ 7/8 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

በአሜሪካ የኮሮና ስርጭት እንደገና እየጨመረ መሄድ ከባለሙያው ዶ/ር ገበየሁ ተፈሪ ጋር ውይይት ( ያድምጡት) የቅማንት ተወላጆች ምን ይላሉ (ቃለ መጠይቁን ያድምጡት) በሕወሓት እና በአማራ ክልል የተፈጠረው ተቃርኖ ወዴት ያመራ ይሆን? ሌሎችም ዜናዎቻችን

ተጨማሪ

የሕብር ሬዲዮ ሚያዚያ 18/19 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

/

የኮሮና ቫይረስን ወቅታዊ ስርጭት እና በማህበረሰባችን በኩል ሊደረጉ የሚገቡ ጥንቃቄዎች አስመልክቶ ከአዋቂዎች ኢንፌክሺን ስፔሻሊስት ዶ/ር ገበየሁ ተፈሪ ጋር የተደረገ አዲስ ውይይት (ያድምጡት) በአንዳንድ ስቴቶች የተጀመረው የሁበር እና ሊፍት አሽከርካሪዎች እና ሌሎች የራሳቸውን

ተጨማሪ

 የሕብር ሬዲዮ ሚያዚያ 4/5 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

/

የኮሮና ቫይረስን ተከትሎ የመጣወን ኢኮኖሚያዊ ጫና ለማርገብ ከመንግስት የተወሰነው ደጋፍ መዘግየት እና ሁበር እና ሊፍት አሽከር ጭምሮ አመልከት የሚጀምሩት መቼ ነው? ከአሌክሳንደር አሰፋና ከአቶ ተካ ከለለ ጋር የተደረገ ቆይታ (ያድምጡት) በቬጋስ በኮሮና

ተጨማሪ

 የሕብር ሬዲዮ መጋቢት 27/28 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

/

የኮሮና ቫይረስን ወቅታዊ ስርጭት አስከትሎ መንግስት የፈቀደው ስቲሙለስ ቼክ ለምን ዘገየ?  ከሁበር እና ሊፍት አሽከርካሪዎች በተጨማሪ በግል ሥራ ሰርተው ለሚኖሩ የተፈቀደው የሥራ አጥ ኢንሹራንስ መቼ ነው ማመልከት የሚጀመረው? አዲስ ሰፋ ያለ ማብራሪ

ተጨማሪ

የሕብር ሬዲዮ መጋቢት 20/21 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

/

የኮሮና ቫይረስን ወቅታዊ ስርጭት አስከትሎ መንግስት የፈቀደው ስቲሙልስ ቼክ ከሁበር እና ሊፍት አሽከርካሪዎች በተጨማሪ በካሽ የሚሰሩትን ይመለከታል? ሰፋ ያለ ማብራሪ ከአትላንታ ቲኬ ሾው አዘጋጅ ተካ ከለለ ጋር የተደረገ ቆይታ (ያድምጡት) የኮሮና ቫይረስ

ተጨማሪ

የሕብር ሬዲዮ ፕሮግራም – ድብቁ የእነ ዶ/ር አብይ ጦርነት በምዕራብ ኦሮሚያ

/

የሕብር ሬዲዮ መጋቢት 12/13 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም የኮሮና ቫይረስን ወቅታዊ ስርጭት አስከትሎ ያመጣውን የኢኮኖሚክ ጫና እንዴት መቋቋም ይቻላል? ከአትላንታ ቲኬ ሾው አዘጋጅ ተካ ከለለ ጋር የተደረገ ቆይታ (ያድምጡት) የግብጽ በአባይ ላይ

ተጨማሪ

የሕብር ሬዲዮ የካቲት 22/23 ቀን 2020 ዓ.ም. ፕሮግራም

/

የሕብር ሬዲዮ የካቲት 22/23 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም እንኳን ለአድዋ ድል 124ተኛ ዓመት አደረሳችሁ! ኢትዮጵያውያን ምሁራን የፕ/ት ትራምፕ አስተዳደር አባይን አስመልክቶ የወሰደውን የተሳሳተ አቁዋም ለማስቀየር እንቅስቃሴ ጀምረዋል ከፕ/ር ሰይድ ሐሰን ጋር ያደረነውን

ተጨማሪ

የሕብር ሬዲዮ የካቲት 15/16 ቀን 2020 ዓ.ም. ፕሮግራም

/

ኢትዮጵያ በአባይ ድርድር ጥቅሟን የሚያሳጣ አጣብቂኝ ውስጥ ለምን ገባች? መውጣት ስትችል ለምን!? የቪዥን ኢትዮጵያ የወቅቱ ፕ/ት ዶ/ር ጌታቸው በጋሻው ጋር ውይይት አድርገናል ( ክፍል አንድን ያድምጡት) የአየር መንገዱ የቻይና ጉዞ መቀጠል እብደት

ተጨማሪ
1 2 3 15