ሥለ ኢሳት ግድ ይለናል – ዳኛቸው ቢያድግልኝ

ዳኛቸው ቢያድግልኝ biyadegelegnd@gmail.com ስለ አድዋው ድል የምንዘክረው አንድ ታላቅ ኢትዮጵያዊ ምስጢር በስጋና በነብሳቸን ውስጥ በመመላለሱ ነው። ይህ የአልገዛም ባይነታችንና ስለነጻነት የምንሰጠው ዋጋ ትልቅነት ነው በባዶ እግር፣ በጦርና ጋሻ፣ በውጅግራና በዲሞፍተር ታንክና አውሮፕላን

ተጨማሪ

በጀርመን የገባውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን በተመለከተ ያለው ቴከኒካዊና ተቋማዊ ልምድና አስተያየት – ክፍል 13 – ፀጋዬ ደግነህ (ዶ/ር)

ለተከበራቹህ ወገኖች                                                                            የኮሮና ልምድ ከጀርመን – የከረርው ሎክዳውን መላላት፣ ፈጣን ምርመራ እና ክትባት      ካለፈው በመቀጠል በ03.03.2021 ከዘጠኝ ሰዓታት ውይይቶች በኋላ የፌዴራል እና የሪጅናል ስቴት (ክልል) መንግስታት የኮሮና ጥብቅ ሎክ ዳውን እስከ መጋቢት ወር መጨረሻ  እንዲቀጥል በመወሰን ተጨማሪ የኮሮና ሎክዳውን የማላላት የአፈጻጸም ሰሌዳ አጽድቀዋል። በዚህም መሰረት ሎክዳውኑ እስከ መጋቢት 28 2021 ተራዝሟል። በጀርመን የኮሮና ቫይረስ ስርጭትም

ተጨማሪ

ባለቤቱን ካልናቁ ፤አጥሩን አይነቀንቁም !! – ማላጂ  

የሰሞኑ የአሜንስት ኢንተርናሽናል እና የአሜሪካ የዉጭ ጉዳይ መግለጫ መደጋገፉ የሚያሳየን ከተሰጣቸዉ መብት እና ድንበር ዉጭ ለመንቀሳቀስ የማይገዳቸዉ መሆኑን ከማሳየት በላይ ለራሳቸዉ እና ለአገራቸዉ የማይመኙትን በሌላዉ ዓለም ለመጫን ያላቸዉን ከንቱ ቅዠት ነዉ ፡፡

ተጨማሪ

የጎሳን እድል በጎሳ መወሰን – ሰመረ አለሙ

 ሰመረ አለሙ s emere.alemu@yahoo.com                               እንኳን ለታላቁ የአድዋ በአል አደረሳችሁ የአርበኛ ልጆች ሰላም ዉድ ኢትዮጵያዉያን እንኳን ለታላቁ የአድዋ በአል አደረሳችሁ።ከዚህ በላይ እንደ ጸሐይ ደምቀዉ እንደ ክዋክብት አብርተዉ የሚታዩት ትግሬዎች በዘመነ ትህነግ የበላይነታቸዉን፤ ደስታቸዉን፤

ተጨማሪ

ምነዋ ኢትዮጵያ ? -ፊልጶስ

እንደ ይሁዳ ከዱ ልጆችሽ ሸፈጡ እንደ ኤሳው ሆኑ ቡክርናቸውን ሸጡ በመታመን ፋንታ ኑፋቄን መረጡ። እንደ ባህር አሸዋ – እንደ ሰማይ ከዋከብት ምነዋ ኢትዮጵያ… በዛብሽ ጠላት?… አፈርሽ ‘’ሰለሰ’’ ሜዳሽ ‘’አሜክላ’’ እሾክ አበቀለ ተራራ

ተጨማሪ

“ወጣቱ ትውልድ በዓድዋ ላይ በደም ማኅተም የታተመውን አንድነት ጠብቆ ሀገርን የማሻገር ኃላፊነት ሊወጣ ይገባል”

የአማራ ክልል የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር ፕሬዝደንት – ዳኝነት አያሌው “ወጣቱ ትውልድ በዓድዋ ላይ በደም ማኅተም የታተመውን አንድነት ጠብቆ ሀገርን የማሻገር ኃላፊነት ሊወጣ ይገባል” የአማራ ክልል የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር

ተጨማሪ

“ሁላችንም የአድዋ ውጤቶች ነን እና ስንለያይ ኀይል እንዳናጣ በጋራ ለጋራ ሀገራችን እንቁም፡፡” አቶ አብርሐም አለኸኝ

adwa የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አቶ አብርሐም አለኸኝ ለአድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የአድዋ በዓል በዓለም አቀፍ ደረጃ ተገዳዳሪ የለሌው ትልቅ በዓል ነው ያሉት አቶ አብርሐም አድዋን መገዳደር

ተጨማሪ

ዐድዋ፡- የአፍሪካና የመላው ጥቁር ሕዝቦች የነጻነት ብሩሕ ፋና!! – በዲ/ን ተረፈ ወርቁ

ደቡብ አፍሪካዊው የፀረ-አፓርታይድ ታጋይ፣ የነጻነት አርበኛና የዓለም ሰላም ኖቤል ተሸላሚው፣ ኔልሰን ሮሂላላ ማንዴላ- የዐድዋ ድልን ፋይዳና ትሩፉት በተመለከተ፣ በአንድ ወቅት አፍሪካውያን መሪዎች በተገኙበት አንድ ትልቅ የስብሰባ መድረክ ላይ እንዲህ ብለው ነበር፡- ‘‘The

ተጨማሪ

የሌባ ተቀባይ ኃጢኣት ከሌባው ኃጢኣት ቢበልጥ እንጂ አያነስም (ይድረስ ለነአብርሃ ደብረጽዮን ደስታ ገ/ሚካኤል)

አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ – martyrof2011@gmail.com) አብርሃ ደስታን ለመግለጽ ቃላት አጥቼ ብዙ ተቸገርኩ፡፡ ልፍጠር ብልም “ማን ይረዳኛል?” ብዬ ተውኩት፡፡ አማርኛ ግና ጥሩ ጥሩ አባባሎች ስላሉት የማውቃቸውን ያህል ላስታውስ፡፡ “የመጥረቢያ ልጅ መዘለፊያ” ፣ “የዘሬን

ተጨማሪ

ስለዋጋ ግሽበትና የገንዘባችን ውድቀት ምን መደረግ ኣለበት? የባለሞያ ያለህ! – ገብረ ኣማኑኤል

የባለሞያ ያለህ! ኣገራችን በተለያዩ ችግሮች ውስጥ ኣንዳለች አረዳለሁ። ሆኖም በየዘርፉ ያለውን ችግር ኣንዳመምጣጡ ካልተጋፈጥነውና ካላቃለልነው በቀር አየተደራረበ ማስቸገሩ የማይቀር ነው።  በመሆኑም አየከበደ ስለመጣው የዋጋ ግሽበትና የኑሮ ውድነት ማሳሰብ ወደድኩ። የኢኮኖሚ ባለሙያ ኣይደለሁም

ተጨማሪ

አደዋ –   ማላጂ

ዛሬ የአደዋን ፻፳፭ኛ የድል በዓል ማክበር የወራሪ እና ተስፋፍዎችን  ሽነፈት እና ሞት ብቻ ሳይሆን የዉስጥ ምንደኞች እና ቅጥረኞች  የአገርን ልዑላዊነት እና የህዝብ ማንነትን ለማዛባት የታሪክ ምስቅልቅል እና የክህደት ህልም ላለሙት እና ለሚያልሙትም

ተጨማሪ

የአድዋ ትዝታዬ (ከአሁንገና ዓለማየሁ)

በቅድሚያ እንኳን ለ125ኛው የአድዋ ድል በዐል አደረሰን። ዛሬ ሁለት የአድዋ ትዝታዎቼን ላካፍላችሁ ወደድሁ። ትዝታ አንድ አዲስ አበባ ትዝታ ሁለት ሎስ አንጀለስ አዲስ አበባ ከጥቂት አመታት በፊት በወርኅ የካቲት ሴት ልጃችን ኮሌጅ ከመግባቷ

ተጨማሪ

አደዋ መሥክሪ ! ” ምኒልክ የጥቁር ህዝብ ሁሉ ኩራት ነው። ” መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

ምኒልክ ተወልዶ ባያነሣ ጋሻ ግብሩ እንቁላል ነበር ይህን ጊዜ አባሻ ። በሠራው ወጨፎ ባመጣው እርሳስ ተፈጠመ ጣሊያንአበሻ እንዳይደርስ ። ምኒልክ ተጉዞ የምትጠይቀኝ ፊትም አላለፈ ኋላም አይገኝ ። አባተ በመድፉ አምሳውን ሲገድል ባልቻ

ተጨማሪ

“ሰው ምን ያህል መሬት ይፈልጋል?”በላይነህ አባተ

በላይነህ አባተ (abaebelai@yahoo.com) ከሊዎ ቶልስቶይ ድንቅ አጫጭር ድርሰቶች ውስጥ ብዙውን ጊዜ ከአእምሮዬ የማይጠፋው “ ሰው ምን ያህል መሬት ይፈልጋል(how much land does a man need?) በሚል ርዕስ የተጻፈው ዘመን የማይሽረው ውብ ሥነ-ጽሑፍ

ተጨማሪ

ለክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ፤ ወልቃይትን፤ ጠገዴን፤ ጠለምትንና ራያን በሚመለከት የአቋም መግለጫ ደብዳቤ

የካቲት 13 ቀን፣ 2013 ዓ ም ለክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ፤ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚንስትር፣ አዲስ አበባ፤ ኢትዮጵያ ጉዳዩ;- ወልቃይትን፤ ጠገዴን፤ ጠለምትንና ራያን በሚመለከት የአቋም መግለጫ ደብዳቤ ከኢትዮጵያ ውጭ ከምንኖር ተቆርቋሪዎች ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር

ተጨማሪ

“ዓለማችን አንድ ጎጆ ሳለች” (ከአሁንገና ዓለማየሁ)

እግዚኦ መተከል! ኧረ የመንግሥት ያለህ! ኧረ የወገን ያለህ! የሃይማኖት አባቶች የት ናችሁ? መቶ ምናምኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች የት ናችሁ? ጋዜጠኞች የት ናችሁ? እንዲህ ዓይነት ሲዖል በቀደሙት መንግሥታት አልነበረም። ሰው እንዴት ባዶ እጁን ተትቶ

ተጨማሪ

“አይ AM NASTY?!!” በሐገር ቤት ስላሉ የሰብዓዊ መብቶች ነጋዴዎች እና ስለ ፍስሐ ተክሌ

ከታዛቢ – የካቲት 19 / 2013 ዓ.ም. ይህን አጭር ጽሁፍ እንድጽፍ ያስገደደኝ (ያበረታታኝ?) ደጀኔ አሰፋ ነው፤ አምነስቲ ኢንተርናሽናል – “አይ AM NASTY?!!” አለው ደጀኔ!? – ዛሬ ያወጣው መግለጫም ለዚህ ጽሁፍ የራሱ አስተዋጽዖ

ተጨማሪ

የባይደን አስተዳደር ፖሊሲ አራተኛው ምሰሶ በኢትዮጵያ- የምታበራዋንና የምንታፀባርቀዉን ኢትዮጵያ ማክሰም

አለማየሁ ገብረ ማሪያም *** ይህ መጣጥፍ በእንግሊዘኛ ከፃፍኩት የተተረጎመ ነው።  የአማርኛ ፅሁፉን አተረጔገም ጥያቄ ካለ እንግሊዘኛዉን ይመልከቱ። *** የደራሲው ማስታወሻ-እኔ በባይደን አስተዳደር በኢትዮጵያ ስላለው የአሜሪካ ፖሊሲ እጅግ በጣም ተስፋ-ቢስነት ባለው ትንበያዬ ላይ የተናገርኩትን

ተጨማሪ

በኢትዮጵያ የብድር ጣረሞት አንጃቧል!!! የአለም ዓቀፍ የገንዘብ ተቌም የዕዳ ወጥመድ!!! – ሚሊዮን ዘአማኑኤል

ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) የአለም ዓቀፍ የገንዘብ ተቌም (IMF) የብድር ጣረሞት በኢትዮጵያ አንዣቦል አለ፡፡ በዲሴንበር 2019 እኤአ አይኤምኤፍ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር  በሦስት አመት ፕሮግራም 2.9 ቢሊዮን ዶላር ለማበደር ስምምነት አድርጎ ነበር፡፡

ተጨማሪ

የኦሮሞ አክራሪ ፖለቲከኞች አብን የሚፈሩበት ሚስጢር ምንድን ነዉ? -ሸንቁጥ አየለ

  ታዬ ደንደዓ የሚባል ኦነግ/ኦህዴድ ሰሞኑን አብን ለምን ተቃወምኩት የሚል ትንታኔ ሲሰጥ አይቸዉ አሳቀኝ::በቃ እነሱ ብቻ ብልጥ የሆኑ ይመስላቸዋል:: ታዬ ደንደዓ የዝንጀሮ ተጠይቁን ደርድሮ አብንን የተቃወምኩት በዚህ ምክንያት ነዉ ይለናል::የኦሮሞ አክራሪ ፖለቲከኞች

ተጨማሪ

ሟፈር ዘመት!!!… ፖለቲካና ፖለቲከኞች!!!…የዶቦ ድርሻ ጥያቄ!!! _ሚሊዮን ዘአማኑኤል

ሚሊዮን ዘአማኑኤል የስድስተኛው ዙር የምርጫ ውድድር ተሣታፊ ለሆኑ ፖለቲካና ፖለቲከኞች ሃገራችሁን ምን ያህል ታውቃላችሁ ? የህዝቡን  የሥራ አጥነት ችግር በምን ዘዴ ማቃለል ትችላላችሁ ? የሃገሪቱን ኢኮኖሚ ሁኔታ ምንያህል ትገነዘባላችሁ? ፓርቲያችሁ ምርጫውን ቢያሸንፍ

ተጨማሪ

የአማራ ክልል ባለሥጣናት ሆይ ወዴት አላችሁ? (የአራት ኪሎው ዘንዶ አማራን ውጦ አይጠግብም!)

አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ) አራት ኪሎ የተገሸረው ዘንዶ እምብርት የለውም፤ በመሆኑም መቼም ቢሆን አይጠግብም፡፡ ቀለቡም የሰው ሥጋና ደም ነው፡፡ ካለደም ግብር ዘንዶው እስትንፋስ የለውም፡፡ ዘንዶ በተፈጥሮው ርህራሄና ምሕረት አያውቅም፡፡ ይህ ወጣት ዘንዶ ትናንሽና

ተጨማሪ
1 2 3 869