የኮሮና ወረርሽኝ ክትባቶችን አስመልክቶ የተላላፊ በሽታዎች ስፔሻሊስት ዶ/ር ገበየሁ ተፈሪ ጋር ቆይታ

የኮሮና ወረርሽኝ ክትባቶችን አስመልክቶ የተላላፊ በሽታዎች ስፔሻሊስት ዶ/ር ገበየሁ ተፈሪ ጋር ቆይታ አድርገናል።የክትባቶቹን ጥቅም እና ተያይዘው የሚነሱ ልብ ልንላቸው የሚገቡ ጉዳዮችን አንስተው ሙያዊ ማብራሪያ ሰጥተዋል። በኢትዮጵያ እየተስፋፋ የመጣውን ኮሮናን አስመልክቶ በእኛ አቅም ምን ማድረግ እንደምንችል ከመጠቆም ጀምሮ በየደረጃው በአገርቤት ሊወስዱ ይገባቸዋል ያሉትን ጠቁመዋል። ያድምጡት ያሰራጩት

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.