የኦሮሞ ብልፅግና ከአማራ ሕዝብም ሆነ ከአማራ ብልፅግና ጋር ባለመስማማት ታሪካዊ ስህቶችን እንዳይፈፅም አስጠንቅቀዋል! ክሕወሓትም ሊማር ይገባዋል ብለዋል!
.
“የኦሮሞ ብልፅግና ያልተረዳው ሀቅ ቢኖር ጃዋርም ሆነ ቄሮ የሚባለው ለእኔ ስልጣን መልቀቅ ቅንጣት ሚና አልነበራቸውም ….. !” ይላሉ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ለCGTN የተናገሩት
የኦሮሞ ብልፅግና በታሪክ አጋጣሚ በእጃቸው የገባውን የሀገረ መንግስት ስልጣን በአግባቡ ሊጠቀሙበት ይገባልም ብለዋል።
“እኔ ስልጣኔን እንዳስረክብ የሆነው ህወሃትን የአማራ ህዝብ መፈናፈኛ ስላሳጣው ነበር። ህወሃቶች ስልጣን ላይ ሊያስቀምጡት የነበረው አቶ ደመቀን ነበር። ይህም ጃዋር ለተባለ ሰው እንዳልተጨነቁ ማሳያ ነው። ህወኃት ለጃዋር ተጨንቀው ቢሆን ኖሮ ለምን አሁን የአማራ ህዝብ ጠላት እሱን ደግሞ ወዳጅ አደረጉት?
ዶ/ር አብይ በምትኩ ስልጣን ላይ እንዲወጣ ያደረጉት ብአዴኖች ናቸው። ቄሮ የለውጥ ሞተር የሚባለው እኮ የኦሮሞ ህዝብ ከፖለቲካው ተገልሏል የሚለውን የቆየ ትርክት አስቀርቶ የኦሮሞን ወጣት በሀገሩ ጉዳይ በንቃት እንዲሳተፍ ለማድረግ በራሱ በብአዴን Recommend የተደረገ ነው ። ይላሉ አቶ ሀይለማርያም
እናም በዚያን ጊዜም ሆነ አሁን ትልቁ የኦሮሞ ጠላት ቢኖር ጆዋር የሚባል ሰው ነው። ዛሬ እንደታዘባችሁት ይህ ሰው ሚሊየነር ለመሆን የማይዋሸው ነገር የለም። የእሬቻ በአል ላይ ለእንኳን አደረሳችሁ የላክነውን ሄሊኮፕተር ቦንብ የያዘ ነው ብሎ መልዕክት እንድተላለፍ በማድረግ ብዙ ሰዎች እንዲሞቱ አድርጓል። በዚያን ወቅት በሱ ፕሮፖጋንዳ በመቶዎች የሚሆኑ ፋብሪካዎች አመድ ሆነዋል።
በ100ሺዎች የሚቆጠሩ ኦሮሞዎች ስራ አጥ እንዲሆኑ አድርጓል። ኢትዮጵያም ከመጣ በኋላ በየሄደበት ሁሉ እስከማሰቀል የሚደርስ አሰቃቂ ግድያዎችን በኦሮሞ ወጣቶች ላይ አድርሷል ።
በዚያ ላይ በሚሰብከው የውሸት ትርክት የኦሮሞን ህዝብ ስነልቦና ጎድቷል። ከወንድም እና እህት ከነበሩ ሌሎች ህዝቦች ጋር አለያይቷል። ከኢትዮጵያ ማንነቱ እንድያፈነግጥ ይሰራል! ይህን ሁሉ የሚያደርገው ሀብቱን ለማካበት ነው! ኦሮሚያ ውስጥ እሞታለሁ ሲል ከአሜሪካ ይልቅ የኦሮሞን ህዝብ እየቦጠቦጥኩ ቢሊየነር እሆናለሁ ማለቱ ነው!”
ሀይለማርያም ደሳለኝ ለCGTN የተናገሩት
KM
ለምን እንደዚህ አድርጋችሁ ትዋሻላችሁ! አቶ ሃይለማርያም ክ CGTN ጋር ምንም አይነት ኢንተርቪው አላደረጉም!! ፎቶግራፉ ላይ የሚታየዉን ኢንተርቪው በአውሮጳውያን አቆጣጠር ኦክቶበር 2019 ክ DW ጋር ነው ያደረጉት። በዚህ ኢንተርቪው ላይም ከላይ የትጠቀሰውን በሚመለከት ምንም አልተናገሩም። ወንዝ ቀርቶ ቦይ የማዛሻግር ውሸት መዋሸት አንባቢ ከማጣት በቀር የትም አያደርስም!! ኢንተርቪውን ማዳመጥ የሚፈልግ እዚህ ገብቶ ማዳመጥ ይችላል።
https://www.dw.com/en/former-ethiopia-pm-labeling-me-dictator-is-wrong/a-50955396
ታደስ አለሙ
አቶ ሐይለ ማርያም እናመሰግናለን ፈታ አድርገዉ ቢጽፉት መልካም ነበር እወነትን ለመናገር አንፍራ አንቆጥብ አጠር ባለ ቋንቋ ጁዋር መሀመድ ቦዘኔ ተቀጥሮ ያልሰራ ለመክበር አቋሯጭና የሰዉን ህይወት ሁሉ ለመቅጠፍ ሞራል የሌለዉ ወንጀለኛ ነዉ ወደፊትም ለፍርድ ይቀርባል። ያደረሰዉ ወንጀል እስከዛሬ አንዱም አልተነሳም በዚህ ግን ሊቀጥል አይችልም መንግስት ካለ ቦዘኔ ቄሮዎችን መልክ ቢያስይዛቸዉ ለነሱም ለሀገሩም መልካም ይሆናል። እነዚህ ልጆች እንጀ ሮቦት ጁዋር ጃዝ ሲላቸዉ ሳያገናዝቡ ዘለዉ እንደ ዉሻ የሚናከሱ በመሆኑ አንድ ሊባሉ ይገባል ከዚህ በፊት በታሪካችን እንዲህ ያለ ሁኔታ ገጥሞናል ኮለኔል መንግስትዩ ልክ አስገብተዋቸዋል። ቄሮና ፋሺስት ትግሬዎችን በህግ ቁጥጥር ስር ማድረግ ለገዢዉም ሆነ ለተገዢዉ ይጠቅማል።